Page 1 of 1

የአባ ገዳ ፈይሳ አዱኛ ሲኖዶስ የትግራይ ኦርቶ-ጴንጤ ዘመንበረ አቡነ አረጋይን ይቅርታ ጠየቀ።

Posted: 06 Jul 2023, 21:10
by Abere
የአባ ገዳ ፈይሳ አዱኛ ሲኖዶስ የትግራይ ኦርቶ-ጴንጤ ዘመንበረ አቡነ አረጋይን ይቅርታ ጠየቀ። ወሬ ይጮኸል ተብሎ ተጠብቆ ነበር ግን ማንም ከቁብ አልቆጠረውም። አቶ አካለ ወልድ መሀል ከምዕምን የተሰብሰበ ሙዳዬ ምጽዋት እጅ መንሻ ይዘው ሂደዋል። የትግራይ ኦርቶ-ጴንጤ የንዋይ ችግር በአስከፊ ሁኔታ እንደ ገጠመው ይነገራል። ህዝብ እንኳን ሙዳየ ምጽዋት እና ግብር ሊሰጥ ለእራሱም የሚሰጠው ይፈልጋል።