የአባ ገዳ ፈይሳ አዱኛ ሲኖዶስ የትግራይ ኦርቶ-ጴንጤ ዘመንበረ አቡነ አረጋይን ይቅርታ ጠየቀ። ወሬ ይጮኸል ተብሎ ተጠብቆ ነበር ግን ማንም ከቁብ አልቆጠረውም። አቶ አካለ ወልድ መሀል ከምዕምን የተሰብሰበ ሙዳዬ ምጽዋት እጅ መንሻ ይዘው ሂደዋል። የትግራይ ኦርቶ-ጴንጤ የንዋይ ችግር በአስከፊ ሁኔታ እንደ ገጠመው ይነገራል። ህዝብ እንኳን ሙዳየ ምጽዋት እና ግብር ሊሰጥ ለእራሱም የሚሰጠው ይፈልጋል።