Page 1 of 1
አሿፊው 7ኛ ንጉስ
Posted: 06 Jul 2023, 17:49
by wazzupdog
Re: አሿፊው 7ኛ ንጉስ
Posted: 06 Jul 2023, 19:21
by TGAA
ነገ ከስልጣኑ ተወግዶ ከታሪክ ሲዘረስ በኔ ብቻ አልተጀመረም ጋዳፊም ፤ ሲያድባሬም ፤ መንግስቱም ፤ ተወግዶ ነበር እኮ ይል ይሆን ?
ጨካኝ መሪ _ አዎ_ ጥሩ መሪ _አዎ _ዘረኛ መሪ አዎ _ ግን እንደዚህ አይነት ከእውነታ ጋር የተፋታ ወፈፌ ኢትዮጵያ ታበቅላለች ብሎ ግን የጠረጠረ ነበር፡፡