Page 1 of 1
የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ
Posted: 06 Jul 2023, 11:11
by Wedi
Re: የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ
Posted: 06 Jul 2023, 11:21
by Abere
ፈረንሳይ አንድ ሰው ተገድሎ ይህን ያህል ቀናት ቀውጢ ሲሆን፤ፕሬዚዳንቱም ሀዘናቸውን ሲገልጡ በቀን ሺ የሚያርደው ኦሮሙማ ምን ሊባል ነው? የ 1 ሰው ሞት የሁሉም ዜጋ ሞት ተደርጎ ተወሰደ። አብይ አህመድ አገር ግን የጎረቤቱ ቤት ሲፈርስ ቄሮ ጎረቤት ይዘርፋል፤ ቄሮ ከንቲባው እያጨበጨበ ያፈናቅላል።
Re: የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ
Posted: 06 Jul 2023, 19:21
by Selam/
“አሜሪካ እንዲህ አደረገች፣ እንዲያ ፈጠረች፣ ፈረንሳይ እኮ አሰራራቸው እንደዚህ ነው ፣ እስታንዳርዳቸው እንዲያ ነው፣ ቅብርጥሶ…”
ይኸ የስንኩልና የእኩይ ሰው ቋንቋ ነው። መኖሩን እንኳን የማያስታውሱ ሃገሮችን በየጊዜው የንግግር መንደርደሪያ ማድረግ፣ ሰውዬው ምን ያህል ወራዳ የገረድ ልጅ መሆኑን ነው የሚያሳየው። መኖሩን ያወቁት እንኳን እጅ ነስተውታል። እስኪ አስቡት ሃይለ ስላሴ ኢትዮጵያን እንደዚህ ማፈሪያ ከሌላ ሀገራት ጋር ቢያወዳድሩ ኖሮ፥ “ልክ እንደ ብሪታንያና ወዳጄ ንግሥት ኤልሳቤጥ ለደኅንነታችን በማሰብ የሬድዬ ጣቢያውን ላልተወሰነ ጊዜ ዘግተነዋል…”