Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ

Post by Wedi » 06 Jul 2023, 11:11

:P :P
የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ ፈረንሳይ ለመጀመሬያ ጊዜ ኢንተርኔት ዘግታ ነበር ብሎ ተበጠረቀ!
:!:
የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ እንደሚለው ከሆነ ኢንተርኔት የተዘጋው ኢትዮጵያ ውስጥ ፈረንሳይ ሌጋሲዮን አካባቢ ካልሆነ የአውሮፓዋ ፈረንሳይ በፖለቲካ ምክንያት መንግስት ህዝብን ፈርቶ ኢንተርኔት አልዘጋም።😀


:!:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ

Post by Abere » 06 Jul 2023, 11:21

ፈረንሳይ አንድ ሰው ተገድሎ ይህን ያህል ቀናት ቀውጢ ሲሆን፤ፕሬዚዳንቱም ሀዘናቸውን ሲገልጡ በቀን ሺ የሚያርደው ኦሮሙማ ምን ሊባል ነው? የ 1 ሰው ሞት የሁሉም ዜጋ ሞት ተደርጎ ተወሰደ። አብይ አህመድ አገር ግን የጎረቤቱ ቤት ሲፈርስ ቄሮ ጎረቤት ይዘርፋል፤ ቄሮ ከንቲባው እያጨበጨበ ያፈናቅላል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17831
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ

Post by Selam/ » 06 Jul 2023, 19:21

“አሜሪካ እንዲህ አደረገች፣ እንዲያ ፈጠረች፣ ፈረንሳይ እኮ አሰራራቸው እንደዚህ ነው ፣ እስታንዳርዳቸው እንዲያ ነው፣ ቅብርጥሶ…”

ይኸ የስንኩልና የእኩይ ሰው ቋንቋ ነው። መኖሩን እንኳን የማያስታውሱ ሃገሮችን በየጊዜው የንግግር መንደርደሪያ ማድረግ፣ ሰውዬው ምን ያህል ወራዳ የገረድ ልጅ መሆኑን ነው የሚያሳየው። መኖሩን ያወቁት እንኳን እጅ ነስተውታል። እስኪ አስቡት ሃይለ ስላሴ ኢትዮጵያን እንደዚህ ማፈሪያ ከሌላ ሀገራት ጋር ቢያወዳድሩ ኖሮ፥ “ልክ እንደ ብሪታንያና ወዳጄ ንግሥት ኤልሳቤጥ ለደኅንነታችን በማሰብ የሬድዬ ጣቢያውን ላልተወሰነ ጊዜ ዘግተነዋል…”

Wedi wrote:
06 Jul 2023, 11:11
:P :P
የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ ፈረንሳይ ለመጀመሬያ ጊዜ ኢንተርኔት ዘግታ ነበር ብሎ ተበጠረቀ!
:!:
የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ እንደሚለው ከሆነ ኢንተርኔት የተዘጋው ኢትዮጵያ ውስጥ ፈረንሳይ ሌጋሲዮን አካባቢ ካልሆነ የአውሮፓዋ ፈረንሳይ በፖለቲካ ምክንያት መንግስት ህዝብን ፈርቶ ኢንተርኔት አልዘጋም።😀


:!:
Please wait, video is loading...

Post Reply