Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ሱዳናዊ ምሁር ዶክተር መሓመድ ጀላል ሃሽም ፥ ወልቃይት የኣማራ መሬት ነው ።
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=324496
Page
1
of
1
ሱዳናዊ ምሁር ዶክተር መሓመድ ጀላል ሃሽም ፥ ወልቃይት የኣማራ መሬት ነው ።
Posted:
06 Jul 2023, 10:51
by
Abe Abraham
ሱዳናዊ ምሁር ዶክተር መሓመድ ጀላል ሃሽም ፥ ወልቃይት የኣማራ መሬት ነው ። ወልቃይት በሱዳንና ትግራይ መሃል የሚገኝ ያማራ መሬትና ግዛት ስለሆነ ትግራይ ከሱዳን ጋር የሚያዋስን መሬት የላትም ።
-
Re: ሱዳናዊ ምሁር ዶክተር መሓመድ ጀላል ሃሽም ፥ ወልቃይት የኣማራ መሬት ነው ።
Posted:
08 Jul 2023, 10:45
by
Abe Abraham
ደጉ ዶክተር መሓመድ ጀላል ሃሽም በየኣሁኑ ጦርነት ኣደጋ ስላጋጠመው በዚህ ወቅት ለህክምና በሆስፒታል ይገኛል ።
ጸልዩለት ።