Re: Must See: ብርሃኑ ነጋ በኦሮሞ "ሞጋሳ" ባሕል መሠረት ገዳ ተብሎ ተሰየመ
አቤት የግፍ ያለህ !
ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኘው ቤተክርስትያን "በኦሮምኛ ቋንቋ ዘምረሃል ፥ ቅዳሴንም አሰምተሃል" በሚል ምክንያት የኦሮሞ ተወላጅ ዲያቆን ታግዷል።