Page 1 of 1

ሰበር! ሰበር! የወረሚያ ክልል ሽግግር መንግስት ከተቋቋመ 3 አመቱ ነው አለ ጃዋር! ይቺ ናት ጨዋታ!!

Posted: 05 Jul 2023, 13:54
by Horus
ወረሚያ ፈርሷል ስል ዲዲቲ ተቆጣ! ድዊ ስለሆነ ! :lol: :lol: :lol: ለካስ አቢይ አህመድ ደቡብን እንዲህ የሚያስጨንቀው ትግሬን ስለማይገዛ፣ አማራን ስለማይገዛና ወረሚያን ስለማይገዛ ነው ። ደሞ በምንም አይነት ጉራጌን አይገዛም :x :x

Re: ሰበር! ሰበር! የወረሚያ ክልል ሽግግር መንግስት ከተቋቋመ 3 አመቱ ነው አለ ጃዋር! ይቺ ናት ጨዋታ!!

Posted: 05 Jul 2023, 14:48
by Horus
መቼ ነው ሺመልስ ለትምህርት ወደ አሜሪካ ዲሲ የሚመጣው ! ወረሚያ ፈርሷል ካልኩኝኮ ቆየ!!

እኔ እነ መረራ ይስማሙኛል

ሃረር እራሱን ይግዛ

አርሲ እራሱን ይግዛ

ወለጋም እንዲሁ

ኦሮሞ እጁን ከሌሎች ሕዝብ ያንሳ

ጉራጌም እራሱን ይግዛ

ሁላችንም በሰላም እንኑር

አቢይና ሺመልስ ወደ አሚሪካን ይመለሱ !

Re: ሰበር! ሰበር! የወረሚያ ክልል ሽግግር መንግስት ከተቋቋመ 3 አመቱ ነው አለ ጃዋር! ይቺ ናት ጨዋታ!!

Posted: 05 Jul 2023, 15:51
by Educator
Addis Ababa is already too much for Mamo Kill to ruin.
Horus wrote:
05 Jul 2023, 13:54
ወረሚያ ፈርሷል ስል ዲዲቲ ተቆጣ! ድዊ ስለሆነ ! :lol: :lol: :lol: ለካስ አቢይ አህመድ ደቡብን እንዲህ የሚያስጨንቀው ትግሬን ስለማይገዛ፣ አማራን ስለማይገዛና ወረሚያን ስለማይገዛ ነው ። ደሞ በምንም አይነት ጉራጌን አይገዛም :x :x