Page 1 of 1

Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 13:45
by Misraq
.
.
.
.
ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት ሳይሆን ትግሬ አጎንብሶ እንዲወጉት ቂጡን ያፈነደደበት

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 14:12
by Sam Ebalalehu
እኔ ይህን አባባል አልወደድኩትም። ህወሓት ምንም ምርጫ አልነበረውም። የ ፕሪቶርያ ስምምነት እድሜውን አራዘመለት። የ ኢትዮጵያ መንግሰት የውጪ ጫናን ተቋቁሞ ያኔ መቀሌ ቢገባ ኖሮ ዛሬ ህወሓት ስለሚባል ነገር ስላለፈ ግዜ ስናወራ የምናነሳው ብቻ ነበር የሚሆነው።

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 15:04
by DefendTheTruth
Sam Ebalalehu wrote:
05 Jul 2023, 14:12
እኔ ይህን አባባል አልወደድኩትም። ህወሓት ምንም ምርጫ አልነበረውም። የ ፕሪቶርያ ስምምነት እድሜውን አራዘመለት። የ ኢትዮጵያ መንግሰት የውጪ ጫናን ተቋቁሞ ያኔ መቀሌ ቢገባ ኖሮ ዛሬ ህወሓት ስለሚባል ነገር ስላለፈ ግዜ ስናወራ የምናነሳው ብቻ ነበር የሚሆነው።
Sam,

I tend to disagree, I do have some level of understanding to what you say.

Yes, the government (side) did crush TPLF (without burying it yet) and it was possible to occupy Tigray for one more time, if I am asked as someone who has little technical knowledge of the issue at hand here.

But it is also important to remember that we were there before too, at the end of 2020, if I remember correctly. We crushed TPLF in just over 2 weeks' time, and then occupied most of Tigray, including Mekele. Thereby we created also a trap for ourselves. We were bombarded with a defeaning propaganda of "people who commit genocide on their own people". Ethiopia was almost isolated internationally, all outsiders were demanding from Ethiopia to resolve the conflict through a peaceful means, including AU. There were/are people who were in pursuant of their own interests and others who were not informed the depth and breadth of TPLF problems domestically, while making that demand from the govenment.

There was an immense pressure both diplomatically and economically, which all hurted a lot.

Internally TPLF used the same propaganda to mobilize the Tigreans against the govenment side. Many members of the ENDF were denied any sort of sympathy in the region (which means created an environment of millions against hundreds of thousands or even thousands). Many lost their precious lives in such a setup, they were ambushed and attacked from behind, by the people they were there to protect. Such situation would also eventually leads to a war-fatigue, a risky situation.

In such cases it seems to me you have to craft a strategy which will going to hurt and expose the enemy, instead of burying the burden on your own.

Now, Tigreans will raise up and question why they were in the situation in the first place, there is now no one to blame for the missery they are in, except one, which is TPLF.

The bottom line TPLF is defeated and that is what this guy is admitting to, in my view.

Ethiopia defeated, if I am asked, not only TPLF but also the neo-liberalists' interference in the affairs of the nations of the world.

Now they turned 180 degree around, from "I determined violation of human rights" to "we have no issue of any violation of human rights" in just few month's time.

This is how you win over them, a lesson has been drawn.

Posted: 05 Jul 2023, 15:04
by eden
Sam Ebalalehu wrote:
05 Jul 2023, 14:12
የውጪ ጫናን ተቋቁሞ ያኔ መቀሌ ቢገባ ኖሮ
በውጭ ጫና ምክንያት እንጂ አብይ መቀሌ መግባት ፈልጎ ነበር? አይመስለኝም

አንዳንድ ተንታኞች፣ ከረዥም ግዜ ጥቅም አንፃር፣ አብይ መራሹ ኦህዴድ፣ ብአዴንንና ህግደፍን ለመግታት ወያኔን ይፈልገዋል ይላሉ

የተለመደ አሰልቺ ቱልቱላህን ተውና፣ ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ ትንታኔ ካለህ ስጥ

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 15:09
by DefendTheTruth
እጄን ሰጥቼአለሁ የለን ጠለት፣ አልፈህ ከነካሀዉ፣ ወይም ከገደልከዉ፣ ያኔ ጠላትን ሳይሆን ራስህን ነዉ የገደልከዉ ወይም የጎዳሀዉ።
ይህችን መረዳት ጥሩ ይመስለኛል፣ ህወሃትን ለምን አልቀበሩትም ለምሉት።

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 16:51
by Sam Ebalalehu
Eden ዛሬ ጥሩ ነጥብ አነሳሽ። ያንን ነገር በተመለከተ በግሌ የተሻለ መረጃ እስካገኝ ድረስ ዝምታን መርጫለሁ። DTT በሁለቱ የጠቀስካቸው ወቅት የ ህወሓት አቅም እኩል አይደለም። ENDFም በጣም የተለያየ አቅም ነው በሁለቱ ወቅት የነበረው። ለነገሩ የ Eden Point worth thinking about.

Re:

Posted: 05 Jul 2023, 18:19
by DefendTheTruth
eden wrote:
05 Jul 2023, 15:04
Sam Ebalalehu wrote:
05 Jul 2023, 14:12
የውጪ ጫናን ተቋቁሞ ያኔ መቀሌ ቢገባ ኖሮ
የተለመደ አሰልቺ ቱልቱላህን ተውና፣ ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ ትንታኔ ካለህ ስጥ
ቱልቱላህን አትንፋ!

ወያኔ ና ኦህድድ በመሰረታዊ ራዪኢቸዉ ይለያየሉ። አንዱ ዲሴንትራለይዜሽን ይዞ የምጓዝ ስሆን፣ ሌላኛዉ ደግሞ በተቃራኒዉ ሴንትራለይዜሽን ይዞ የተነሳ ነዉ።

Posted: 05 Jul 2023, 18:41
by eden
ኦህድድ ዲሴንትራለይዜሽን ይዞ የምጓዝ ስሆን
ታድያ አብይ/ ኦሕዴድ በየአመቱ አዲስ መሪ ባህርዳር ላይ የሚያስቀምጠው ለምንድን ነው?

ሕገመንግስቱ እኮ የተቀየረ አልመሰለኝም? አይደለም እንዴ? ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ የሚታይ ነው

Re:

Posted: 05 Jul 2023, 18:52
by Misraq
eden wrote:
05 Jul 2023, 18:41
ኦህድድ ዲሴንትራለይዜሽን ይዞ የምጓዝ ስሆን
ታድያ አብይ/ ኦሕዴድ በየአመቱ አዲስ መሪ ባህርዳር ላይ የሚያስቀምጠው ለምንድን ነው?

ሕገመንግስቱ እኮ የተቀየረ አልመሰለኝም? አይደለም እንዴ? ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ የሚታይ ነው
Lowlanderu,

የDDTን balls እዚህ ጋር ጠፍነግ አርገህ ይዘሃል። እንዳትለቅ

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 19:55
by sun
Misraq wrote:
05 Jul 2023, 13:45
.
.
.
.
ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት ሳይሆን ትግሬ አጎንብሶ እንዲወጉት ቂጡን ያፈነደደበት

Bullsh!t cheap propaganda agitation of no substance!

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 05 Jul 2023, 20:13
by Sam Ebalalehu
Eden አንዳንዶቻችን ቀለብ አይሰፈርልንም። ለመኖር መስራት አለብን። ስራ ላይ እያለሁ ነው ያንቺን አሳብ ያነበብኩት መልስም የሰጠሁት። አሁን ቤት ገብቸ ሳነበው መልሴ ለራሴ አላረካኝ አለ።
እንደገና ልሞክር። እንዳልኩት አቢይ ይህን ካርድ ይምዘዝ አይምዘዝ አላውቅም። የ አሜሪካኖቹ መቀሌ አትግቡ ትእዛዝ እውነት ነው። ያንቺ አሳብ ትእዛዙ ይኑርም አይኑርም አቢይ የ ኦህዴድ እና ህወሓት ትብብርን ይሻል የ ብልፅግናን አማሮችን አደብ ለማስገዛት ነው።
ይህ አሳብ ኢትዮጵያ የተለወጠች መሆኑን ግምት አያስገባም። ህወሓት የ ኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ፓለቲከኞችን ግማሹን እራሱ ፈጥሮ ፣ ግማሹን ኢሳያስ ያስረከበውን ምርኮኞች ከወታደርነት ወደ ፓለቲከኝነት ቀይሮ የሰራው ድራማ ፈረንጆቹ once in a lifetime የሚሉት ነው። አይደገምም።
አቢይ ከዚህ ትራይባል ፓርቲ ጋር ተግባብቼ ያኛውን አግልየ የሚል ፓለቲካ ለሰከንድ እንኳ ካሰበ ኢትዮጵያ የለየለት የፓለቲካ ደንቆሮ ነው የሚመራት ማለት ነው።
የ አጎቶችሽ ትልቁ ስህተት ለሰላሳ አመት ሙሉ በኢትዪጲያኖች መሀል ያለ "ልዩነትን" ሲሰብኩ ኖሩ። ያንን ልዪነት ለማክበር አመታዊ ሰልፉም ታወጀ።
የማይተማመኑ ጓደኛሞች በየወንዙ ይማማላሉ ነው ነገሩ።
እያንዳዱ ኢትዮጵያዊ በ እናት አባቱ ቋንቋ የ መማር መብቱ ፣ በራሱ ቋንቋ የመዳኘት መብቱ ፣ ባህሉን በፈለገው መንገድ የማሰደግ መብቱ ከተጠበቀ ሌት ተቀን ስለልዩነት ሲያወራ መኖር የለበትም። ስለልዩነት ሌት ተቀን እንዲወራ የሚፈልጉ ትራይባል ፖለቲከኞች እና ካድሬዎች ናቸው። የመኖሪያ ገቢያቸው ያንን " ልዩነት" በማራገብ ነው የሚመጣው። የ ኢትዮጵያ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊ ጠላት አያቅም።

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 06 Jul 2023, 08:57
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Weyane rodents got caught off guard. I'm surprised they didn't cut this part :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
05 Jul 2023, 13:45
.
.
.
.
ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት ሳይሆን ትግሬ አጎንብሶ እንዲወጉት ቂጡን ያፈነደደበት

Re:

Posted: 07 Jul 2023, 08:25
by DefendTheTruth
eden wrote:
05 Jul 2023, 18:41
ኦህድድ ዲሴንትራለይዜሽን ይዞ የምጓዝ ስሆን
ታድያ አብይ/ ኦሕዴድ በየአመቱ አዲስ መሪ ባህርዳር ላይ የሚያስቀምጠው ለምንድን ነው?

ሕገመንግስቱ እኮ የተቀየረ አልመሰለኝም? አይደለም እንዴ? ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ የሚታይ ነው
ማፈንገጥ ና ማሰራጨት የተለያዩ ጉዳዮች ናቸዉ።

ባሕርዳርም ሆነ መቀሌ የምኬደዉ አፈንጋጮችን ወደ መስመሩ ለመመለስ መሰለኝ።

ስልጣን አልተጠሰራጨም (the core idea of decentralization in management) የምትዪኝ ከሆነ፣ እስኪ አስረጆችሽን አቅርቢ ና እንየዉ።

Re:

Posted: 07 Jul 2023, 08:41
by DefendTheTruth
eden wrote:
05 Jul 2023, 18:41
ኦህድድ ዲሴንትራለይዜሽን ይዞ የምጓዝ ስሆን
ታድያ አብይ/ ኦሕዴድ በየአመቱ አዲስ መሪ ባህርዳር ላይ የሚያስቀምጠው ለምንድን ነው?

ሕገመንግስቱ እኮ የተቀየረ አልመሰለኝም? አይደለም እንዴ? ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ የሚታይ ነው
While you are at it, take a course in decentralization of power (devolution of power to the peripheries) at the following link.

TPLF was affraid of giving the Oromos (and in fact the Amharas to some extent as well) the two biggest in terms of ethnic proportions, any substantial amount of self-rule to hold on the power of every decision making to itself, reliably, effectively centralizing the decision making tightly central.

Then came PP (the descendant of OPDO) and devolved the power to the peripheries proportional to their contrtibution in the national level. A Somali was an ager-party during TPLF and now a second most-powerful man in the ruling party of the country.

But you are a moron, unable to see the reality on the ground.

https://www.britannica.com/topic/devolu ... d-politics

Re: Breaking : Martin plaute called the pretoria agreement an official surrender agreement ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት

Posted: 07 Jul 2023, 09:22
by Abdeaziz
“ትግሬ እጁን የሰጠበት ስምምነት ሳይሆን ትግሬ አጎንብሶ እንዲወጉት ቂጡን ያፈነደደበት”

:lol:

Re: Re:

Posted: 09 Jul 2023, 06:45
by DefendTheTruth
DefendTheTruth wrote:
07 Jul 2023, 08:41
eden wrote:
05 Jul 2023, 18:41
ኦህድድ ዲሴንትራለይዜሽን ይዞ የምጓዝ ስሆን
ታድያ አብይ/ ኦሕዴድ በየአመቱ አዲስ መሪ ባህርዳር ላይ የሚያስቀምጠው ለምንድን ነው?

ሕገመንግስቱ እኮ የተቀየረ አልመሰለኝም? አይደለም እንዴ? ስለዚ የኦህዴድና ወያኔ የርዕዮተ አለም መቀራረብ የሚታይ ነው
While you are at it, take a course in decentralization of power (devolution of power to the peripheries) at the following link.

TPLF was affraid of giving the Oromos (and in fact the Amharas to some extent as well) the two biggest in terms of ethnic proportions, any substantial amount of self-rule to hold on the power of every decision making to itself, reliably, effectively centralizing the decision making tightly central.

Then came PP (the descendant of OPDO) and devolved the power to the peripheries proportional to their contrtibution in the national level. A Somali was an ager-party during TPLF and now a second most-powerful man in the ruling party of the country.

But you are a moron, unable to see the reality on the ground.

https://www.britannica.com/topic/devolu ... d-politics
eden,

where are you?

Hiding will also not do the job for ever, does it?

Or, are you at Misraq's home for the time?