Page 1 of 1

ትዝታዬ፤ ወንድ እንደሴት ኡኡ እያለ መሬት ለመሬት የተንከባለለበት ዘመን አየን

Posted: 05 Jul 2023, 12:53
by euroland
እነ " ተራራን ያንቀጠቀጡት" ትውልድና "ኮነሬል በድንጋይ የማረኩት" ጀግኖች ታዲያ ምን ነክቷቸው ነው አንዴ የሴት ቀሚስ ለብሰው በየአልጋስሩ ሲያዙና በሌላም ግዜ ደረታቸውን እየመቱ እንደ አላቃሽ ሴት ሙሾ ሲወርዱ ማየቴ ምነው ያ "ያንቀጠቀጡት ተራራ" ቆሞ ባያቸው አልኩኝ። :idea: