Anchor Media ጉራጌ ዞንን ለመሰልቀጥ የሚካሄደው የተናበበ የኦሮሚያ ብልጽግና እንቅስቃሴ
Posted: 04 Jul 2023, 15:24
እነዚህ 9 ሰዎች እተገደሉበት ጊቢሶ ገበያ ማለት ትልቅ የክስታኔዎችና ኦሮሞች መገበያያ ቅዳሜ ገበያ ነው ። ጉራጌዎቹ አማውቴ፣ ላሊጌና ሶምቦ የመጣሉ ኦሮሞቹ ከሰሜን ምስራቅ በቾ ሌማን ይመጣሉ ። አሁን መጋደያ ቦታ ሆኖዋል ። ነገሩ የጀመረው ኦነግ ከወያኔ ጋር አዲሳባ ሲገባ 1990 ።