በግጭት እና ሁከት ሳብያ ሱዳን ዋና ከተማዋን ከካርቱም ወደ ፓርት ሱዳን በጊዜያዊነት አዛወረች፤ አዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ቢዛወር ምን ይመስላችኋል?
Posted: 04 Jul 2023, 11:27
በግጭት እና ሁከት ሳብያ ሱዳን ዋና ከተማዋን ከካርቱም ወደ ፓርት ሱዳን (Port Sudan) በጊዜያዊነት አዛወረች፤ አዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ቢዛወር ምን ይመስላችኋል?
በአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁከት መፈናቀል፤ እፈና፤ ግድያ፤ ዜጎች ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ያለባት መዲና ነች። የዕለት ከዕለት ስራ ማከናወን የማይቻልባት።
በአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁከት መፈናቀል፤ እፈና፤ ግድያ፤ ዜጎች ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ያለባት መዲና ነች። የዕለት ከዕለት ስራ ማከናወን የማይቻልባት።