Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በግጭት እና ሁከት ሳብያ ሱዳን ዋና ከተማዋን ከካርቱም ወደ ፓርት ሱዳን በጊዜያዊነት አዛወረች፤ አዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ቢዛወር ምን ይመስላችኋል?

Post by Abere » 04 Jul 2023, 11:27

በግጭት እና ሁከት ሳብያ ሱዳን ዋና ከተማዋን ከካርቱም ወደ ፓርት ሱዳን (Port Sudan) በጊዜያዊነት አዛወረች፤ አዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ቢዛወር ምን ይመስላችኋል?
በአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁከት መፈናቀል፤ እፈና፤ ግድያ፤ ዜጎች ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ያለባት መዲና ነች
። የዕለት ከዕለት ስራ ማከናወን የማይቻልባት።