Page 1 of 1

የአማራን ትጥቅ አይደለም ሱሪ እናስፈታለን ብሎ የጀመረው ጦርነት 3ወር አለፈው! አሁን በ3ወሩ ዋይ ዋይ አድኑኝ እያለ ነው!

Posted: 03 Jul 2023, 23:46
by Union
ወያኔም በ3ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባ እገባለሁ ብላ እነ ኸርማን ኮል እነ ቢቢሲ እነ ሲኤንኤን በሙሉ ገቡ ገቡ ብለው የሊጥ ሌባ ትግሬ ግን መቀሌ ገብተውት አረፋ :lol:

ኦነግ ኦሮሙማም ወደ በሻሻ ለመሮጥ እያኮበከበ ነው። :lol:

በ2ሳምንት ውስጥ ትጥቅ እና ሱሪ አስፈታለሁ ብሎ ሚስቱን ፈትቶ ሲኦል ሊገባ ነው :lol:

Re: የአማራን ትጥቅ አይደለም ሱሪ እናስፈታለን ብሎ የጀመረው ጦርነት 3ወር አለፈው! አሁን በ3ወሩ ዋይ ዋይ አድኑኝ እያለ ነው!

Posted: 04 Jul 2023, 00:03
by Misraq
ማርሻል ጁሊያ የውግያ ንድፉን ለባህላዊው ነጋዴ ጀነራል አበባው ስጥታለች። ባሕላዊው ነጋዴ አበባውም 5 star ሆቴል ሊደግምበት ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። ፋኖም በነዚህ ሆቴሎች ፏ ብትን የሚልበት ቀን ይመጣል :lol:

Re: የአማራን ትጥቅ አይደለም ሱሪ እናስፈታለን ብሎ የጀመረው ጦርነት 3ወር አለፈው! አሁን በ3ወሩ ዋይ ዋይ አድኑኝ እያለ ነው!

Posted: 04 Jul 2023, 00:58
by Union
ባህላዊ ቅጥረኛ ጀነራል አበባው ሰሞኑን የሱ ኮማንዶ አብዛኛው አፈር ልሶበት እሱ ግን ለጥቂት ነው የተረፈው። ከ7ቱ የኦሮሙማ ኦነግ ሟች ጀነራሎች በተጨማሪ የአባገዳ ጀነራል ጌታቸው ጉዲና እና አያና ወደ ሲኦል one way ትኬት ቆርጠው መሄዳቸው አስደንብሮታል። ይሄ ዝተት :lol: ደሞ ጀነራል ነኝ ሲል አያፍርም እንዴ :lol: