Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17799
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አልደመደም ያለው የአቶ ግዛውና የሲሳይ አጌና ጆተኒ መችና እንዴት ተጀመረ

Post by Misraq » 03 Jul 2023, 17:13

ግብረ ሰዶማዊው ግዛው vs የዓብይ ዘበኛው ሲሳይ በሚል ርዕሱን እንድትቀይረው በሰማዕቱ ስዩም መስፍን ፤ በሰማዕቱ ዓባይ ፀሀዬ እና በሰማዕቱ ዓባይ ነፍሶ ስም እማፀንሀለሁ።

ይህ አልበቃ ካለ ከአፅንፍ እስከ አፅናፍ በምጡቅ አዕምሮዉ ተገሩን መቀመቅ በከተተው መላዕኩ መለሰ ዜናዊ ስም እማፀንህአለሁ አቶ ሎውላንደሩ።

eden
Senior Member
Posts: 10117
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 03 Jul 2023, 20:29

ሲሳይና ግዛው አሰብ ወይ ባሕሩ ላይ ያላቸው ሃሳብ አንድ ነው. ጉዳዩ ወዲህ ነው: አንዱ ያን ሁለቱም የሚቀበሉትን አንድ ሃሳብ ቁልጭ አርጎ ይናገራል፣ ሌላው ሞያ በልብ ነው ይላል.

Misraq
Senior Member
Posts: 17799
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አልደመደም ያለው የአቶ ግዛውና የሲሳይ አጌና ጆተኒ መችና እንዴት ተጀመረ

Post by Misraq » 03 Jul 2023, 23:57

በመሰረቱ ሲሳይና ግዛው በጣም ተቀሬራቢ ፀባይ ነው ያላቸው። ሁለቱም አድርባይ ናቸው ግን ሲሳይ በአድርባይነት ትንሽ ይበልጠዋል። የውሻት ባለ ዶክተር የበሻሻው ጮሌ ሲሳይን አሞጋግሶ እንዴት ገቢ እንዳደረገውና ከዛም ዘለዓለማዊ የዘበኝነት ሥራ እንደሰጠው ሳይ የበሻሻው ሌባ extreme high emotional intelligence እንዳለው ነው የተረዳሁት።

ግዛው ግን ጥርሱን የነቀለው ምዕራባውያን አለም ስለሆነ detached ቢሆንም high dose of አድርባይነት ስላለበት የበሻሻው ሌባ ላይ ዛሬ ያምፃል ነገ ትመልሶ እዛው ይግማማል። ለዚህም የሚጠቀመው መፈክር "መልካም ሲሰሩ እናመሰግናለን ሲያጠፋ እንቃወማለን" የሚል ነው

Post Reply