አቶ ስታሊን አማራ ለአሰብ ደም አልገብርም በማለቱ ቁጣቸውን ገለጹ
Posted: 03 Jul 2023, 12:57
.
.
.
አቶ ስታሊን አማራ ብሄርተኛና ኢትዮጵያኒስት አማራ እየተምታታባቸው ተቸግረዋል፥፥ ነፍጥ ያነሳው ብሄርተኛው አማራ መሆኑን ዘንግተው በአሰብ ሊያማልሉት የሞከሩት ሲከሽፍ ሚስጥሩ እስካሁን አልገባቸውም፥፥ ለዚህ ነው አማራ ብሄርተኝነቱ ለጠላት አይመችም በመጨረሻም ያድነዋል የምንለው