Page 1 of 1

አብይ እና አካለጉዛዮች ኢሳያስን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል አዲስ አበባ ውስጥ ተወያዩ። ጉባኤው ተጀምሯል።

Posted: 03 Jul 2023, 08:30
by Union
አሰባሳቢው አሜርካ ነው። ከኢሳያስ ቦሀላ ማን ኤርትራን ያስተዳድር እያሉ ነው።

የኤርትራ አፋር ስደተኞች ስብሰባውን እየመሩ ነው ማለታቸው ነገሩ ወዴት እያመራ እንደሆነ ግልፅ ነው


መመኘት ሌላ ማሸነፍ ሌላ

ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!!

Re: አብይ እና አካለጉዛዮች ኢሳያስን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል አዲስ አበባ ውስጥ ተወያዩ። ጉባኤው ተጀምሯል።

Posted: 03 Jul 2023, 08:55
by Union
ቀጀላ ነጋሺ ዘመዴ ነው ሲል ነበር። አድዋንም ኦነግ ነው ያሸነፈው ለማለት ፈልጎ እኛ እኛ ብሎ ተወው። እስቲ አሁን ዘመዶቹን ይዞ ሄዶ ኤርትራን ያሸንፍ ።

አማራ አፋር ወደ አዲስ አበባ እናመራለን


መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ