Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2741
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

የአሜሪካን ውሳኔ ፖለቲካዊ? ኢትዮጵያና BRICS

Post by Tiago » 03 Jul 2023, 01:51

'' In a joint statement, Human Rights Watch and Amnesty International however, contend that this decision not only disregards the ongoing and serious human rights abuses throughout the country but also sends a detrimental message about the limited significance of the US’s evaluation of atrocities.

Sarah Yager, the Washington Director at Human Rights Watch, stated, “We’re deeply concerned that the US government no longer believes that gross violations of human rights are occurring in Ethiopia. Not only does the decision ignore the reality that grave human rights violations are continuing throughout the country, but it sends a disastrous signal that US atrocity determinations come with few consequences.”

Amnesty International also shares a similar sentiment. Amanda Klasing, the National Director for Government Relations and Advocacy at Amnesty International USA, said, “The Biden administration purports to put human rights at the center of its foreign policy; yet, their declaration that gross violations of human rights are no longer occurring flies in the face of this promise. To make such a determination before we’ve seen commitment to justice and accountability, and while reports of violations are ongoing, would be a politically expedient decision at the expense of survivors and victims.”

Horus
Senior Member+
Posts: 37200
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአሜሪካን ውሳኔ ፖለቲካዊ? ኢትዮጵያና BRICS

Post by Horus » 03 Jul 2023, 02:26

ሁሉ ነገር ፖለቲካ ነው። አሜሪካ የሰባዊ መብት ጥሰት መጫኗም ማንሳቷም ፖለቲካ ነው ። አቢይ አንዴ ሩሲያ አንዴ አሜሪካ ይወዛወዛል፤ ያም ፖለቲካ ነው! ሲሉ ሰምታ። ብዙ አገሮች ብሪክስ ለመግባት ጠይቀዋል፣ ግብጽን ጨምሮ ። አንድ አገር ተቀባይነት ለማግኘት ብሪክስን የሚያጠነክር እንጂ ሌላ ችግርና ቀውስ ተሸክሞ የሚመጣ ወዳቂ መንግስት ሊሆን አይችልም ። አቢይ አህመድ እግራቸውን ቢስም እንኳ ብሪክሶች ሊቀበሉት አይፈልጉም ። አቢይ አህመድ ብሪክስ አሜሪካንን የሚያሰራራበት ጭራቅ አድርጎ ነው የሚያስበው ። አቢይ ይህን መሰል ሚዛን ደፊነት የለውም። በራሱ አገር ሊገለበጥ የደረሰ አቢይ ለምን ብለው ነው ብሪክክሶች የሚቀበሉ? ይህ ብቻ አይደለም!

ብሪክስ ኢትዮጵያን ከተቀበሉ ግብጽን አብረው መቀበል አለባቸው ። ይህ ሌላ እራሱን የቻለ እራስ ምታት ነው፣ ለብሪክስ። አሜሪካ ደሞ በኢትዮጵያ አዲስ መንግስት እስከ ሚመጣ ምንም ነገር አይለውጡም ። ስለዚህ አቢይ ሙሉ በሙሉ ከሩሲያና ቻይና ካልተላቀቀ አሜሪካ ትንሽ ከረሜላ እንጂ መስቲካ እንኳን አይሰጡም ለአቢይ ።

አሜሪካ አቢይና ወረሙማ የሚሰራውን ሁሉ በዝርዝር ያውቃሉ ። አቢይ ትግሬን አፈናቅሏል፣ አማራን አፈናቅሏል፣ ጉራጌን አፈናቅሏል፣ እነዚህ ቁልፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሕዝብ ናቸው ። አሜሪካ ደደብ ሲስተም አይደለም፣ ሁሉን ነገር ያውቃሉ ! ስለሆነም አሜሪካም ሆነ ብሪክስ እየሞተ ባለ ፈረስ ላይ አይወራረዱም! በቃ ! እነሱ ኢንተለጀንስ መረጃ አላቸው !

Selam/
Senior Member
Posts: 15614
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአሜሪካን ውሳኔ ፖለቲካዊ? ኢትዮጵያና BRICS

Post by Selam/ » 07 Jul 2025, 07:55

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ በፈርዖን ጣዖት የነደደ አቢሿም መሆኑን የሚጠራጠር ሰው ካለ፣ እንደእሱው ቀፈታምና አረማዊ ካድሬ የሆነ ብቻ ነው።

Horus wrote:
03 Jul 2023, 02:26

Post Reply