Page 1 of 1

የጥምሩ ጦር ጉዳይ!

Posted: 02 Jul 2023, 15:44
by DefendTheTruth
የጥምሩ ጦር ታርክ ገና ይፃፋል፣ ታርክ ተሰርቶዋል፣ ለዘመናት ገና ይዘከራል!

Re: የጥምሩ ጦር ጉዳይ!

Posted: 02 Jul 2023, 18:45
by sarcasm

ከኢትዮጵያ መከላከያ አዛዦች እንደሰማሁት ዶክመንተሪው አሁን ሆን ብለው የለቀቁበት ምክንያት ከትግራይ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማበላሸት ነው ብለዋል።

በነገራችን ላይ ሰሞኑ በኤርትራ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ተሰርቶ ከተቀረጸ ከስድስት ወራት በኋላ በኤርትራ ገንዘብ በሚዘወር የአማርኛ ሚድያ የቀረበው የኢትዮጵያና የኤርትራ ጀነራሎች በትግራይ ጦርነት ስላካሄዱት ጥምረት የሚያትት ፕሮግራም የተለቀቀው ሆን ተብሎ ነው።

በይዘት ደረጃ ምንም አዲስ ነገር የለውም። አብረው ብዙ ወንጀል መፈጸማቸው አለም ያውቀዋል። የትግራይ ንብረት የሆኑ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ አብረው አውድመዋል። የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ተጥሷል። በጋራ በጥምረት ወደ ትግራይ የዘመቱት ለየብቻ ስለማይችሉ እንደሆነ አለም ይገነዘበዋል። በኤርትራ ቴሌቪዥን ማስተላለፍ ይችሉ ነበር ግን ወቅቱ ስለኤርትራ ጉዳይ ጥላ ያጠላበት በመሆኑ ግዜ ጠብቀው የለቀቁት ነው። የኢትዮጵያ ሰራዊት ከትግራይ ሰራዊት ጋር በመልካም ሁኔታ እንዳሉ፣ ተጋሩ የመከላከያ አባላት ወደ ምድባቸው እየገቡ መሆኑ ህግደፍ ተገንዝቧል።

ከኢትዮጵያ መከላከያ አዛዦች እንደሰማሁት ዶክመንተሪው አሁን ሆን ብለው የለቀቁበት ምክንያት ከትግራይ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማበላሸት ነው ብለዋል። እሱ የታሪካችን አካል ሆኖ ይቀጥላል።

በዚህ ወቅት ግን የኤርትራና ኢትዮጵያ ግንኙነት ዶክመንተሪው ላይ እንደሚተረተው አይደለም፤ በመሀል ብዙ ለውጦች ታይተዋል ብለዋል።
እኛም የፕሮግራሙ ዓላማ በሚገባ እንገነዘባለን ብለውኛል። ፖለቲካ ተለዋዋጭ ነው። ገና ብዙ እናያለን።
Please wait, video is loading...

Re: የጥምሩ ጦር ጉዳይ!

Posted: 03 Jul 2023, 11:37
by DefendTheTruth
sarcasm wrote:
02 Jul 2023, 18:45

ከኢትዮጵያ መከላከያ አዛዦች እንደሰማሁት ዶክመንተሪው አሁን ሆን ብለው የለቀቁበት ምክንያት ከትግራይ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማበላሸት ነው ብለዋል።

በነገራችን ላይ ሰሞኑ በኤርትራ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ተሰርቶ ከተቀረጸ ከስድስት ወራት በኋላ በኤርትራ ገንዘብ በሚዘወር የአማርኛ ሚድያ የቀረበው የኢትዮጵያና የኤርትራ ጀነራሎች በትግራይ ጦርነት ስላካሄዱት ጥምረት የሚያትት ፕሮግራም የተለቀቀው ሆን ተብሎ ነው።

በይዘት ደረጃ ምንም አዲስ ነገር የለውም። አብረው ብዙ ወንጀል መፈጸማቸው አለም ያውቀዋል። የትግራይ ንብረት የሆኑ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ አብረው አውድመዋል። የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ተጥሷል። በጋራ በጥምረት ወደ ትግራይ የዘመቱት ለየብቻ ስለማይችሉ እንደሆነ አለም ይገነዘበዋል። በኤርትራ ቴሌቪዥን ማስተላለፍ ይችሉ ነበር ግን ወቅቱ ስለኤርትራ ጉዳይ ጥላ ያጠላበት በመሆኑ ግዜ ጠብቀው የለቀቁት ነው። የኢትዮጵያ ሰራዊት ከትግራይ ሰራዊት ጋር በመልካም ሁኔታ እንዳሉ፣ ተጋሩ የመከላከያ አባላት ወደ ምድባቸው እየገቡ መሆኑ ህግደፍ ተገንዝቧል።

ከኢትዮጵያ መከላከያ አዛዦች እንደሰማሁት ዶክመንተሪው አሁን ሆን ብለው የለቀቁበት ምክንያት ከትግራይ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማበላሸት ነው ብለዋል። እሱ የታሪካችን አካል ሆኖ ይቀጥላል።

በዚህ ወቅት ግን የኤርትራና ኢትዮጵያ ግንኙነት ዶክመንተሪው ላይ እንደሚተረተው አይደለም፤ በመሀል ብዙ ለውጦች ታይተዋል ብለዋል።
እኛም የፕሮግራሙ ዓላማ በሚገባ እንገነዘባለን ብለውኛል። ፖለቲካ ተለዋዋጭ ነው። ገና ብዙ እናያለን።
Please wait, video is loading...
አሁን እንዲያዉ ትንሽ አይቀፋችዉም፣

ስለ የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ተጥሷል ስታወሩ?

ሉዓላዊነትን ለለመድፈር ነበር እንዴ የአገሪቷን መከላኪያን የደፈራችዉት ና የነበረዉን 80% መሳሪያዉን የነጠቃችዉት?