Page 1 of 1

ታረቀኝ ደግፌ የጉራጌ መንፈስ! የጉራጌ ልብ!

Posted: 02 Jul 2023, 13:42
by Horus
አቢይ አህመድ አሊና እርስቱ ይርዳው ታረቀኝን በመግደል፣ ብለውም ያን ቆሻሻ ከስተራቸውን በጦር ኃይል በማወጅ የጉራጌን ጽናት መንፈስና ኢትዮጵያዊ አይሰበሬነት ከቶም ሊያነቃንቁ አይችሉም ። ልክ እንደ ግዙፍ ምስማር በመቱን ልክ እንቀረቀርባቸዋለን ።


Re: ታረቀኝ ደግፌ የጉራጌ መንፈስ! የጉራጌ ልብ!

Posted: 02 Jul 2023, 13:54
by Horus
ጉራጌ ድምበሩ በምራብ ግቤ ወንዝ፣ በሰሜን አዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ ሃይቅ :idea: :idea: