Page 1 of 1

ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 13:19
by Horus
ሱዳን እየፈረሰች ነው
ኢትዮጵያና ኤርትራ ሌላ ጦርነት ሊጀምሩ አንድ ሃሙስ ቀርቷቸዋል
ትግሬ ወደ ረሃቡ ተመልሷል
አማራ አመጽ ውስጥ ነው
ወረሚያ የሽፍቶች፣ የዝርፊያ፣ ድርቀትና ረሃብ መናሃሪያ ሆኖዋል
አዲስ አበባ በሁሉም መስክ ሊፈርስ እያጣጣረች ነው
ደቡብ የተባለ ክልል ፈርሶ ተቃውሶ ዝም ብሏል
የሱማሌ ክልል ጸጥ ብሎ እየፈላ ነው
ሱማሌ እንደ ፈረሰ ነው
ደቡብ ሱዳንን አገር ነው ማለት ዘበት ነው
መጪው ግዜ በፍጹም አያምርም

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 13:41
by Union
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት ሊጀምሩ የሚለው አባባል ይስተካከል።

ኦነግ እና ኤርትራ ቢባል አይሻልም? ሌሎቻችን እኛ ምን አገባን እራሱ የተረፈውን አጋሜን ይዞ ሄዶ ይወጣው :lol:

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 14:07
by Right
Brother Union,
Absolutely correct. This is PP’s&TPLF’s war.

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 14:54
by Horus
union wrote:
01 Jul 2023, 13:41
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት ሊጀምሩ የሚለው አባባል ይስተካከል።

ኦነግ እና ኤርትራ ቢባል አይሻልም? ሌሎቻችን እኛ ምን አገባን እራሱ የተረፈውን አጋሜን ይዞ ሄዶ ይወጣው :lol:
ታክስና ጦሱ መች ከኛ ይወርዳል? ይህው አቤቤ አዲስ አበቤን በቀረጥ ደም እያስቀዘነችውኮ ነው ።

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 15:10
by Union
እሱጋ ልክ ነህ። ግን እኛ ሄደን የምንሞትበት ምንም ምክንያት የለም። እንደውም እኛ ከአብይጋ የጀመርነውን ውጊያ አፋፍመን ወደ አራት ኪሎ እናመራለን እሱ ኦነግ ሸኔን ይዞ በህይወት የተረፈውን ትግሬ ጨምሮ ከኢሳያስጋ ሄዶ ይዋጋና ይሞክረው።

የወጋ ቢረሳ.....
Horus wrote:
01 Jul 2023, 14:54
union wrote:
01 Jul 2023, 13:41
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት ሊጀምሩ የሚለው አባባል ይስተካከል።

ኦነግ እና ኤርትራ ቢባል አይሻልም? ሌሎቻችን እኛ ምን አገባን እራሱ የተረፈውን አጋሜን ይዞ ሄዶ ይወጣው :lol:
ታክስና ጦሱ መች ከኛ ይወርዳል? ይህው አቤቤ አዲስ አበቤን በቀረጥ ደም እያስቀዘነችውኮ ነው ።

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 15:18
by Horus
union wrote:
01 Jul 2023, 15:10

እኔ መች ሄደን እንዋጋ አልኩኝ? በፍጹም ማድረግ የሌለብን ነው ። ኢትዮጵያ ትክክለኛ መንግስት ስታቆም በማግስቱ በኢኮኖሚ ስምምነት አሰብን መጠቀም እንችላለን ። በኔ እምነት አቢይም ኤርትራን ለመዋጋት የሚያስችለው ቁመና የለውም ። አይደለም እኛ ወረሞችም አይዋጉለትም ።

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 15:29
by Horus

Re: ተመልሶ ጥሬ የሆነው የኢትዮጵያ ጉዳይ

Posted: 01 Jul 2023, 17:04
by Union
ኦሮሙማዎቹማ እየተዋጉለት ነው

Horus wrote:
01 Jul 2023, 15:18