Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ከደም ሥሩ ጋር የተገመደች ጀግና!

Posted: 01 Jul 2023, 12:38
by Selam/
ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማለት በደስታዋም፣ በኃዘኗም፣ በምጧም ጊዜ እራሱ ያለበት ሁኔታ ብዥታ ሳይፈጥርበት ሁሌም የሚወዳት፣ የሚያፈቅራት፣ ለእሷ መቀጠል ህይወቱን የሚሰጥላት ማለት ነው።

ሲመቸው ስሟን ለሆዱ መሙሊያ የሚጠቀምባት፣ ቀን ሲጎድልበት ደግሞ አይንሽን ለአፈር ብሎ ሊያፈርሳት ሴራ የሚሸርብባት የማንም ሽንፍላ የጀግናው እስክንድርን ነጠላ ጫማ እንኳን በምላሱ እንዲልስ አይፈቀድለትም።