Page 1 of 1

የአቢይ ብርሃኑ የግቤ ዘመነ መንግስት

Posted: 01 Jul 2023, 03:12
by Horus
አሁን ላይ የብዙ ገማቾች ሃሳብ አቢይና ብርሃኑ በደም ቃል ኪዳን የተስማሙት አንድ ነገር ይኖራል ባይ ናቸው! ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ ምናልባት የቦንጋ ተወላጅ ሆነው ከአቢይ አህመድ አሊ ጋር የስጋ ዝምድና ቢኖራቸውስ እያሉ ነው ገማቾቹ! አሁን ጉራጌም ለብርሃኑ ያለውን ድጋፍ ስቧል። ወረሞም ለአቢይ ያለውን ድጋፍ እየሳበ ነው። ወረሞች ወደ ሸኔና ጃዋር ደጋፊነት ተለውጠዋል ። ብቻ አንድ ነገር አለ :!: :?: :idea: