Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42737
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Horus » 01 Jul 2023, 01:21

በእኔ ግምት ከጉራጌ ጴንቴ ዘማሪዎች ቁጥር 1 ድምጻዊ !! መልካም አዳረ (አርብ)!

Horus
Senior Member+
Posts: 42737
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Horus » 01 Jul 2023, 02:12

ከሴቶቹ ዘማሪዎች መሃል የኔ ምርጫ!

Misraq
Senior Member
Posts: 17796
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Misraq » 01 Jul 2023, 04:54

ጰነጠጡ እንዴ ጋሽ ሆረስ

።ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ

Horus
Senior Member+
Posts: 42737
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Horus » 01 Jul 2023, 12:54

Misraq wrote:
01 Jul 2023, 04:54
ጰነጠጡ እንዴ ጋሽ ሆረስ

።ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ
አንተ ቆርዳፋ እምነትና መንፈሳዊነት ምን እንደ ሆነ ቢገባህ ይህን ሁሉ መከራ አትቀምስም ነበር! ተረጋጋ አንተ ክስትና ቃሉ ምን እንደ ሆነ አታውቀም! ሱክሻክ!

Union

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Union » 01 Jul 2023, 13:29

:lol: :lol: :lol:

ሆረስ በእስተርጅና በመናፍቅ መዝሙር ጌት ዳውን እያለ ነው። ውርደት ነው! :lol:

አንተ ግን
"ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ" ነው ያልከው? :lol: the language of the devil :lol:

Misraq wrote:
01 Jul 2023, 04:54
ጰነጠጡ እንዴ ጋሽ ሆረስ

።ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ

Horus
Senior Member+
Posts: 42737
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Horus » 01 Jul 2023, 15:00

union wrote:
01 Jul 2023, 13:29
:lol: :lol: :lol:

ሆረስ በእስተርጅና በመናፍቅ መዝሙር ጌት ዳውን እያለ ነው። ውርደት ነው! :lol:

አንተ ግን
"ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ" ነው ያልከው? :lol: the language of the devil :lol:

Misraq wrote:
01 Jul 2023, 04:54
ጰነጠጡ እንዴ ጋሽ ሆረስ

።ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ
ዩኒየን

ላንተም ያለኝ መልስ ለምስራቅ ያልኩትን ነው! አንተ ስለ እምነትና ሃይማኖት ምን ታቃለህ? መንፈሳዊነት ቃሉን ምን እንደ ሆነ እስቲ ነገረን! አየህ የፖለቲካ ፕሮፓጋንጋ የለመደ አይምሮ ማለት ያ ነው! ግዴለህም እዚያ አትሂድ!

Union

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Union » 01 Jul 2023, 15:16

ሆረስ

ይሄን እራስህ ላይ ያመጣሀውን ጣጣ እዛው እራስህ ጨርሰው። እወነተኛ ኦርቶዶክስ የጴንጤ ቆስጤ ዘፈን አያዳምጥም! No ifs and no buts.

እኔ ጆሬዬን ይሰቀጥጠዋል የነሱ መዝሙር በድንገት እንኳን ስሰማ። ሁሉም ኦርቶዶክስ እንደዛ ነው። ተሀድሶ እና ጴንጤ ካልሆንክ የነሱን መዝሙር መስማት መንፈስ እረባሽ ነው። የነጭ ሀይማኖት ስለሆነም ነው
Horus wrote:
01 Jul 2023, 15:00
union wrote:
01 Jul 2023, 13:29
:lol: :lol: :lol:

ሆረስ በእስተርጅና በመናፍቅ መዝሙር ጌት ዳውን እያለ ነው። ውርደት ነው! :lol:

አንተ ግን
"ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ" ነው ያልከው? :lol: the language of the devil :lol:

Misraq wrote:
01 Jul 2023, 04:54
ጰነጠጡ እንዴ ጋሽ ሆረስ

።ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ
ዩኒየን

ላንተም ያለኝ መልስ ለምስራቅ ያልኩትን ነው! አንተ ስለ እምነትና ሃይማኖት ምን ታቃለህ? መንፈሳዊነት ቃሉን ምን እንደ ሆነ እስቲ ነገረን! አየህ የፖለቲካ ፕሮፓጋንጋ የለመደ አይምሮ ማለት ያ ነው! ግዴለህም እዚያ አትሂድ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42737
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እዚህ ፎረም ላይ ላላችሁ ጴንጤዎች !!

Post by Horus » 01 Jul 2023, 15:21

union wrote:
01 Jul 2023, 15:16
ሆረስ

ይሄን እራስህ ላይ ያመጣሀውን ጣጣ እዛው እራስህ ጨርሰው። እወነተኛ ኦርቶዶክስ የጴንጤ ቆስጤ ዘፈን አያዳምጥም! No ifs and no buts.

እኔ ጆሬዬን ይሰቀጥጠዋል የነሱ መዝሙር በድንገት እንኳን ስሰማ። ሁሉም ኦርቶዶክስ እንደዛ ነው። ተሀድሶ እና ጴንጤ ካልሆንክ የነሱን መዝሙር መስማት መንፈስ እረባሽ ነው። የነጭ ሀይማኖት ስለሆነም ነው
Horus wrote:
01 Jul 2023, 15:00
union wrote:
01 Jul 2023, 13:29
:lol: :lol: :lol:

ሆረስ በእስተርጅና በመናፍቅ መዝሙር ጌት ዳውን እያለ ነው። ውርደት ነው! :lol:

አንተ ግን
"ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ" ነው ያልከው? :lol: the language of the devil :lol:

Misraq wrote:
01 Jul 2023, 04:54
ጰነጠጡ እንዴ ጋሽ ሆረስ

።ሺራጋባዳላሳሳሳሳሳሳ
ባባሳሳሪሳዳዳዳዳዳ
ዩኒየን

ላንተም ያለኝ መልስ ለምስራቅ ያልኩትን ነው! አንተ ስለ እምነትና ሃይማኖት ምን ታቃለህ? መንፈሳዊነት ቃሉን ምን እንደ ሆነ እስቲ ነገረን! አየህ የፖለቲካ ፕሮፓጋንጋ የለመደ አይምሮ ማለት ያ ነው! ግዴለህም እዚያ አትሂድ!
መብትህ አለመስማት እንጂ መሳደብ አይደለም! ተስማማን? ተመለስና የሃረጉን አርስት አንብበው?

Post Reply