Page 1 of 1

ትግራይ በመጪው ግጥሚያ ሌላ 1 ሚልዮን ታጣ ይሆን ?

Posted: 30 Jun 2023, 15:41
by Misraq
.
.
.
የኢሳያስ መንግስት አሜሪካ እያዘጋጀችለትን ድግስ ቀድሞ ስላወቀ ቻይናና ሩስያን ሲጎበኝና ሲያናግር ከወራት በፊት ተመልክተናል፥፥ የዲፕሎማቲክ ፥ የሎጂስቲክና የመሳርያ አቅርቦት ቅድመ ዝግጅት መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም

በተቃራኒው ደግሞ አሜሪካ ሕወሃትንና ኦፒዲኦን ፕሪቶርያ ላይ አስማምታ ከኤርትራ ጋር ለሚደረገው ግጥሚያ አማራ ውስጥ ጥርጊያ መንገዱን ለማዘጋጀት ፋኖ መደምሰስ አለበት በሚል አዋጅ መጀመርያ ፋኖን ማሳደድ ከዛም አማራ ልዩ ሃይልን በማፍረስ የውጊያው ፊሽካ በኦሮሙማ ቁንጮ ተነፍቶአል፥፥ አሜሪካም ኢሳያስን ለማጥፋት ካላት ታላቅ ፍላግቶ የተነሳ ብልጽግናን ከማእቀብና በፍርድ የመጠየቅ እቅዶዋን አንስታለች፥፥ ይህም መጠነ ሰፊ እርዳታ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ነው

ኦፒዲኦ እና ኦሮሙማ በአማራ የሚጀመረውን ተልእኮ ለአሜሪካ ቀላል ነው ብለዋት በሁለት ወር እናጠናቅቃለን ቢሉም ሳይችሉ ቀርተው አሁን ሶስተኛ ወሩን ይዞአል፥፥ ኦፒዲኦ ኦሮሙማ ገና ከጅምሩ ሽንፈት በሽንፈት ሲገጥማት የውግያ እቅድና ንድፍ የትግሬ ጀነራሎች የተሻሉ ናቸው በሚል ተልእኮ ለመስጠት ከሁለት ቀናት በፊት ወስኖአል፥፥

ባለፈው ጦርነት ከባድ ተጽእኖ የፈጠሩት የኤርትራ ተዋጊዎችና የአማራ ፋኖ ልዩ ሃይል ተዋጊዎች እንደነበሩ የትግሬ ጀነራሎች ራሳቸው መስክረዋል፥፥ ጥያቄው አንድ ሚልዮን ጦርዋን ያጣቸው ትግራይ ምን ያህል እንደገና ለመሰዋትነት እርድ አዘጋጅታለች?

Re: ትግራይ በመጪው ግጥሚያ ሌላ 1 ሚልዮን ታጣ ይሆን ?

Posted: 30 Jun 2023, 16:04
by Abere
የኦነግ እና ወያኔ ጫጫታ ሰው ሊገድል ነው። የድሃ ሰርግ ጡሩንባ ይበዛዋል አይነት ነው። ማነው የሚዋጋላቸው ነው ትልቁ ጥያቄ። ይኸ ከርፋፋ ኦነግ እና የደቀቀ ወያኔ ነው? :mrgreen:

Re: ትግራይ በመጪው ግጥሚያ ሌላ 1 ሚልዮን ታጣ ይሆን ?

Posted: 30 Jun 2023, 21:19
by Union
ስነልቦናቸው በጣም ተመቷል። እኔ በግሌ የማውቃቸው የህውሀት ደጋፊዎች ፍቅር ፍቅር ጫወታ ከጀመሩ ውለው አድረዋል። የድሮው እመር ተገዳላይ ፍከራ አክትሟል።

ኦሮሙማው ድሮም ፈሪ ነው። ምንም የሚባል ነገር የለም ስለነሱ