Page 1 of 1

union, ይህ ምን ማለት ነዉ?

Posted: 30 Jun 2023, 14:31
by DefendTheTruth

ይህ ምን ማለት ነዉ?
"ስማቸውና አድራሻቸው በማይታወቁ አክቲቪስቶች የሚናጥ ክልል፣ የአማራ ክልል ነው!" ስባል?

Re: union, ይህ ምን ማለት ነዉ?

Posted: 30 Jun 2023, 14:39
by Horus
DefendTheTruth wrote:
30 Jun 2023, 14:31

ይህ ምን ማለት ነዉ?
"ስማቸውና አድራሻቸው በማይታወቁ አክቲቪስቶች የሚናጥ ክልል፣ የአማራ ክልል ነው!" ስባል?
አንተ ጂል! ያማራ ንቅናቄ በምስጢር የተደራጀ ትግል ነው ማለት ነው !!! አንተና ያን ሰው ይዘን ነው ኢትዮጵያ አለችን የምንለው !! እንተ እራስህ ስምክን ደብቀህ አይደል እዚህ ምትሞጫጭረው :lol: :lol: :lol:

Re: union, ይህ ምን ማለት ነዉ?

Posted: 30 Jun 2023, 15:09
by Union
Horus በቂ መልስ ሰጥቶሀል።

Re: union, ይህ ምን ማለት ነዉ?

Posted: 30 Jun 2023, 15:20
by Wedi
Horus wrote:
30 Jun 2023, 14:39

አንተ ጂል! ያማራ ንቅናቄ በምስጢር የተደራጀ ትግል ነው ማለት ነው !!! አንተና ያን ሰው ይዘን ነው ኢትዮጵያ አለችን የምንለው !! እንተ እራስህ ስምክን ደብቀህ አይደል እዚህ ምትሞጫጭረው :lol: :lol: :lol:
ጌትነት አልመው የሚባል የኦሮሙማ የሽንት ጨርቅን እኮ ሰውና የአማራ ተወካይ ነው ብለው ስለ አማራ የሚያወሩት!! ወይ አለማፈር!! :lol: :lol:

:!:
:lol: :lol: