Page 1 of 1
የጀግናው ፋኖ አማራ እለተ እረፍት በዚህ መልኩ ተዘክሮ ውሏል
Posted: 30 Jun 2023, 12:59
by Misraq
.
.
.
አንድ ሲወድቅ ሺህ የሚተካበት እንቁ ባህል እንዳለው ይህ ስነ-ስርዓት ይናገራል። ሃገር ታፍራና ተከብራ የኖረችው የለም በሚሉት በአማራ መሆኑን በቅርቡ በተግባር ይታያል
Re: የጀግናው ፋኖ አማራ እለተ እረፍት በዚህ መልኩ ተዘክሮ ውሏል
Posted: 30 Jun 2023, 14:17
by Axumezana
ከተግባሩ፥ ፉከራው፥ ለምን፥ በለጠ?
Re: የጀግናው ፋኖ አማራ እለተ እረፍት በዚህ መልኩ ተዘክሮ ውሏል
Posted: 30 Jun 2023, 14:34
by Horus
ይህ እጅግ እጅግ ታሪካዊ ምስል ነው ። በመቅደሱ ውስጥ ቀሳውስቱ ፍትሃት እያደረጉ ፣ በቤተ ክርስቲያኑ ደጅ እናቶቹ ሙሾ እያወረዱ ፣ በመቅደሱ ዙሪያ ሕዝቡ የጀግና ሙሾ በሽለላና ፉከራ እኔ እስከ ዛሬ ያላየሁት የጀግን ለቅሶ ነው ። አቢይ አህመድ ይህ ሕዝብ እንደ ገና ሊገዛ ካሰበ እብድ ነው። ይህ ምስል ብቻ ስንት ሚሊዮን አማራ ይቀሰቅሳል !!
Re: የጀግናው ፋኖ አማራ እለተ እረፍት በዚህ መልኩ ተዘክሮ ውሏል
Posted: 30 Jun 2023, 14:47
by Abere
ይህ ጄግና እንደ ጅብ ወያኔ ሲሸሽ ተገድሎ ጭንቅላቱ አንድ ጢሻ ቦታ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሌላ ጢሻ ቦታ አለተቀበረም ። ዕድለኛ ወያኔ ከሆነ ከአንገቱ በላይ አቡነ አረጋይ ከአንገቱ በታች ገዮርጊስ አፈር አለበሰም። ይህ የአማራ ጄግና ዘመኑን ሁሉ ወያኔን ሲረፈርፍ አሁን ደግሞ ኦነግን ረፍርፎ በክብር ተሰዋ - የክብር እና የጀግና ሰማዕትነት ስርዐተ አቀባበር ተደረገለት። ለጄግና ሞቱ ኩራቱ ነው። ይህ ጀግና በህይወቱ እያለ የትግሬ ወያኔ ተለቃቅሞ ከአማራ መሬት እንደ ጥራጊ ተባሮ አየ አማራ ከወያኔ ነጻ ሁኖ አየ።
ጠላቴ ጠዋት ሙቶ እኔ ልሙት ማታ፥
የሺ አመት ያህል ነው የአንድ ቀን ደስታ።
ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር፤ የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው እንዳለው የጀግና ሞት እንድሁ በህዝብ እና በትውልድ ሁሉ የተከበረ ነው።
ያለመሰዋዕትነት ድል የለም። ሺ ጀግና ፋኖዎችን ተከቶያለፈ ጀግና ነው ስራው አልሞተም የነጻነት ችቦ ይበራል።
እግዚዘብሄር ነፍሱን በዐጸደ ገነት ከአብርሃም፤ ክይስሃቅ እና ያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍ።
Axumezana wrote: ↑30 Jun 2023, 14:17
ከተግባሩ፥ ፉከራው፥ ለምን፥ በለጠ?
Re: የጀግናው ፋኖ አማራ እለተ እረፍት በዚህ መልኩ ተዘክሮ ውሏል
Posted: 30 Jun 2023, 14:50
by Fed_Up
ነፍስ ይማር!!!
Re: የጀግናው ፋኖ አማራ እለተ እረፍት በዚህ መልኩ ተዘክሮ ውሏል
Posted: 30 Jun 2023, 15:14
by Union
ትክክል። መላው አማራ ገና አልተነሳም። እስካሁንም መሳሪያ ያልጨጠው ነው የሚበዛው። አማራ ገና ለመነሳት እየተንጠራራ ነው። ኦሮሙማ መግቢያዋ የት ይሆን
Misraq wrote: ↑30 Jun 2023, 12:59
.
.
.
አንድ ሲወድቅ ሺህ የሚተካበት እንቁ ባህል እንዳለው ይህ ስነ-ስርዓት ይናገራል። ሃገር ታፍራና ተከብራ የኖረችው የለም በሚሉት በአማራ መሆኑን በቅርቡ በተግባር ይታያል