Page 1 of 1

አማራ ግብር የሚከፍልለትን ወለጋ ክፍለ ሀገር እና የቆረቆራትን አዲስ አበባን ነፃ ያውጣ ወይስ....?

Posted: 30 Jun 2023, 09:45
by Abere
አማራ ግብር የሚከፍልለትን ወለጋ ክፍለ ሀገር እና የቆረቆራትን አዲስ አበባን ነፃ ያውጣ ወይስ....? አማራ የእራሱን ክልል ሙሉ በሙሉ ከኦነግ- ብ አደን ነጻ ካወጣ በኋላ ወለጋ እና አድስ አበባን ነጻ ያወጣቸዋል- ከዚያ በኋላ ኢትዮጵያ ነጻ እና ሰላም ትሆናለች።

Re: አማራ ግብር የሚከፍልለትን ወለጋ ክፍለ ሀገር እና የቆረቆራትን አዲስ አበባን ነፃ ያውጣ ወይስ....?

Posted: 30 Jun 2023, 10:38
by Union
አዱገነት እና መላ ሸዋ የአባቶቻን እርስት ነው!

ማነው ወንድ በእጃችን የሚነጥቀው አሁን

Re: አማራ ግብር የሚከፍልለትን ወለጋ ክፍለ ሀገር እና የቆረቆራትን አዲስ አበባን ነፃ ያውጣ ወይስ....?

Posted: 30 Jun 2023, 11:56
by Abere
የላጭን ልጅ ቅማል በላው ሆነና ነገሩ፥
የአማራ ልጆቹ ከአዲስ ተባረሩ።

ዘመነ ጉግ ማንጉግ - ዘመነ ዕልቂት፥
በአገር ምድሩ አልቆ ከሰው መርጦ ሹመት፥
ሰተት ብሎ ገባ ውሻው ቤተ-መንግስት።

ዐለቀሰ ምድሩ እምባ አውጥቶ እንደሰው፤
ወለጋ አዲስ አበባ በአማራ ልጅ እምባ እጅግ የጨቀየው፥
በንጹሃን ደም ጎርፍ ፍትህን እንደ ግንድ ይዞት ጥርግ ያለው።

አይቀርም አንድ ቀን ዕምቢልታ ይነፋል፥
ወረሙማ አጋንንት ከወለጋ ምድር ጓጉሮ ይወጣታል፥
ባሩድ ምሱ ሆኖ አመድ ይልሳታል።