Page 1 of 1

out of more than 8400 participants only 23% supported regional boundaries based on ethnic identity

Posted: 30 Jun 2023, 03:42
by Noble Amhara
the Southern Nationalities 77% said they do not want Ethnic Region

Re: out of more than 8400 participants only 23% supported regional boundaries based on ethnic identity

Posted: 30 Jun 2023, 03:49
by Horus
የምክክር ኮሚሽኑ ዋጋቢስነት የሚከተለው ነው ። ጥናት ብሎ የሚያቀርበው ችግር ባለበት ክልልና ሕዝብ መሃል ሳይሆን ችግር የሌለባቸው ቦታዎች ሄዶ አላስፈላጊ ጥናት ያለ ሃብት ያባክናል ። ይህን መሰል ጥናት ማድረግ ያለበት ሱማሌ ክልል፣ ኦሮሞ ክልል፣ አፋር፣ ቤኒ ሽንጉል፣ ትግሬ ውስጥ ነው ። የደቡብ ሕዝብ ኢትዮጵያው ነው ፍትህ ካለ ለክልል ግድ የለውም። ሌሎች ክልል ይዘው ስለሚያጠቁት ነው ክልል የሚጠይቀው ። ኮሚሽን የሚባል ከንቱ የሃብት ማባከኛ ቢሮክራሲ1