Page 1 of 1

Must Watch: ኦሮሞዎች እያመረሩ ነው ! ዓብይ አህመድን በጥያቄ እያፋጠጡት ነው

Posted: 29 Jun 2023, 23:14
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: ኦሮሞዎች እያመረሩ ነው ! ዓብይ አህመድን በጥያቄ እያፋጠጡት ነው

Posted: 30 Jun 2023, 01:14
by Horus
ቆዩ እንጂ! እኔ ምኖርበት የፈረንጅ አገር የሙዝ ዳቦ የሚባል ኬክ ሳይሆን እንደ ኬክ ለስለስ ያለ ዳቦ ይሰራል! ይቺ ልጅ የምትለው የሙዝ ዳቦ ነው ወይስ ሰው እንዴት ነው ሙዝ በዳቦ የሚበላው? የሙዝ ወጥ ማለቷ ይሆን? አይ ኢትዮጵያ !!!