Page 1 of 1
#US Lifts Human Rights violation designation on #Ethiopia
Posted: 29 Jun 2023, 19:03
by Noble Amhara
Re: #US Lifts Human Rights violation designation on #Ethiopia
Posted: 29 Jun 2023, 19:21
by sun
US Human Rights assessment is more than correct. The Ethiopian government defended itself and the people of Ethiopia against power hungry anarchist terrorists who have no respect for human lives and Human Rights. Thumbs Up for the US decisions!

Re: #US Lifts Human Rights violation designation on #Ethiopia
Posted: 29 Jun 2023, 19:36
by Sam Ebalalehu
የ አሜሪካ የውጪ ፓሊሲ በአሁኑ ግዜ የሚፃፈው በ lobbyists እና compromised በሆኑ የ ስቴት ዲፖርትመንት እና የ whitehouse የ ፕሬዘዳንቱ የ ውጪ ፓሊሲ አማካሪዎች ነው። ኢትዮጵያ በhuman rights vioations ስትወቀስ Susan Rice የ ፕሬዘዳንቱ አማካሪ ነበረች። ከወራቶች በፊት ስራዋን ለቃለች። አንድ የ US congress አባል የ ካሊፎርንያ ዲሞክራት -- አሁን ድምፁ ጠፍቶአል -- ስለ ኢትዮጵያ ነገር በተመለከተ የህወሓት ካድሬ እንጂ የ አሜሪካ ኮንግረስ አባል አይመስልም ነበር። ለመወንጀል መረጃ የማይፈልግ ፍጡር ነበር። ህወሓት የገዛው ፣ የሚስቱን ስም በላዩ ላይ የጫኑበት ናይጀሪያዊው lobbyist በገዛ ስልጣኑ አቢይን ICC ችሎት ያቀርብ እንደነበር ነው ሲቃዥ የነበረው።
ያ ድሮ ነው። ያ ትርእይት ያለማመንታት ትእዛዝ ተቀባዩን ህወሓት ስልጣን ይይዛል ተብሎ በተገመተ ሰሞን የተቀረፀ ትርክት ነው። ዛሬ ስለኢትዮጵያ የወደፊት የ ፓለቲካ ግዞ በሐቀኝነት ለመተንበይ መሞከር ግብዝነት ነው።
በአንድ ነገር ላይ ግን እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል -- ህወሓት ብቻውን እንደፈለገው የሚያሽከረክራት ኢትዮጵያ ከአሁን ወዲያ አትኖርም ።
ያ ማለት ህወሓትን ወደ ስልጣን ለማምጣት ተብሎ የተፃፈ ትርክት ግዜው አልፎበታል።
Re: #US Lifts Human Rights violation designation on #Ethiopia
Posted: 29 Jun 2023, 19:56
by Noble Amhara
The cyber group (OneAmhara) have many infiltrators (TPLF) inside their group as such we cannot trust such cyber group