Page 1 of 1

Video - ብልጽግናና ገረዱ ብአዴን በአማራ መቆምያ እና መቀመጫ በማጣት ላይ ናቸው

Posted: 29 Jun 2023, 17:33
by Misraq
.
.
.
ትግሉ ወደ ሕዝባዊነት በፍጥነት እየተሸጋገረ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው:: Amhara there is nothing to lose by fighting it out ብሎአል:: ብልጽግና-ኦሮሙማም ጥልቅ ስብሰባ ላይ ይገኛል፥፥ ጀነራሎቹ በሶስት ወር አማራን ማንበርከክና ትጥቅ ማስፈታት ተስኖአቸው በምትኩ መሳርያ አስረክበው ስለወጡ የትግሬ ጀነራሎችን በመከላከያ በማስገባት ስምሪት ለመስጠት ተገዶአል፥፥

ፋኖ ጠላታችን አይደለህም ያለው ወዲ ወረደን በቅርቡ አማራ ውስጥ ከማርሻል ጁሊያ ሮበርት ጋር እናየዋለን



Re: Video - ብልጽግናና ገረዱ ብአዴን በአማራ መቆምያ እና መቀመጫ በማጣት ላይ ናቸው

Posted: 29 Jun 2023, 17:50
by Misraq