ኦህዴድ/ኦነግ ሸኔ ጀንራል አበባው ታደሰን እና በርካታ የመከላከያ ሰራዊትን አገት
መከላካያ ሰራዊት የታገቱ ወታደሮቹን ለማስለቀቅ በምሽት የሚያዩትን አውሮፕላኖች፣ ድሮኖችና ዘመናዊ የሆነ ጦር አለኝ የሚለውን አይደለም የላከው። ወታደሮቼን ልቀቁልኝ ብሎ እየተደራደረ ነው።
በድርድሩ የተስማሙበትን 60 ሚሊዬን ብር ደግሞ ባለሀብቶች ሊከፍሉ ተስማምተዋል።
Please wait, video is loading...