Page 1 of 1

የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 29 Jun 2023, 15:29
by Horus
ምዕራቦች ከወዲሁ የአቢይ አቋም ቢስነትና መርህ አልባነት አውቀዋል! የብሪክስ አባላትም ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና ና ደቡብ አፍሪካ የአቢይን አቋም ቢስነት በውል አውቀውታል !! ባንድ ቃል ወረሙማ የዲፕሎማሲ ክስረት ላይ ነው ። ብሪክስ አይቀበሉትም! ወሬ ነው ። አቢይ መጀመሪያ የረመሞ ሽፍቶችና ገዳዮችን ሳያስቆም በኢትዮጵያ ስም የሚፈጥረው ፋይዳ የለም። ይህ ግልጽ ይሁን !!

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 29 Jun 2023, 18:19
by TGAA
ይህ አይምሮው እንጭጭ የሆነ ሰው የአለምንም ፖለቲካ የበሻሻ ፖለቲካ ነው ብሎ ነው የሚስያበው ፤ በፓሪስ አዋቂ መስሎ ሲግተረተር ተመልካች ሲያጣ ይሄ የእዩኝ እዩኝ ስነልቦናው ስለቆሰለ አዲስ አበባ ሲደርስ ነው ብሪክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ያሰገባው ፤ በጦርነቱ ወቅት በአለም መድረክ የተከላከሉትን የዶላር ቁልጭልጮ አሜሪካ ሲያሳየው 360 ተቀየረ ፤ አሁን ደግሞ አሜሪካ በእጅ እርቀት አስቀምጣው ፕላናን ከወያኔ ጋር ስትቀጥል ስሜቱ ተጎድቶ ወደ ቻይናና ራሺያ ያጎበድዳል ፤ በአለም ፖለቲክስ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ፖለቲክስ ኮንሲስታንሲ ያስፈልጋል ፤ ኢሳያስ ከቻይናም ይሁን ከራሺያ ክብር ያገኘው ኮሲስታት ስለሆነ ነው ፤ የበሻሻው ሸውሻዊ የአለም አቀፍ ግንኝነት አሜሪካ ና ኢሮፖ ሲተፋው እኔም አለኝ ብሎ ብሪክስ ዘው የሚልበት መስሎታል ፤ ድኩም አረዳድ ፤እንደዚህ አይነት እንጭጭነት ለዘራችሁ አይስጥ ፡

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 30 Jun 2023, 02:10
by Horus
TGAA wrote:
29 Jun 2023, 18:19
ይህ አይምሮው እንጭጭ የሆነ ሰው የአለምንም ፖለቲካ የበሻሻ ፖለቲካ ነው ብሎ ነው የሚስያበው ፤ በፓሪስ አዋቂ መስሎ ሲግተረተር ተመልካች ሲያጣ ይሄ የእዩኝ እዩኝ ስነልቦናው ስለቆሰለ አዲስ አበባ ሲደርስ ነው ብሪክስ ለመቀላቀል ማመልከቻ ያሰገባው ፤ በጦርነቱ ወቅት በአለም መድረክ የተከላከሉትን የዶላር ቁልጭልጮ አሜሪካ ሲያሳየው 360 ተቀየረ ፤ አሁን ደግሞ አሜሪካ በእጅ እርቀት አስቀምጣው ፕላናን ከወያኔ ጋር ስትቀጥል ስሜቱ ተጎድቶ ወደ ቻይናና ራሺያ ያጎበድዳል ፤ በአለም ፖለቲክስ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ፖለቲክስ ኮንሲስታንሲ ያስፈልጋል ፤ ኢሳያስ ከቻይናም ይሁን ከራሺያ ክብር ያገኘው ኮሲስታት ስለሆነ ነው ፤ የበሻሻው ሸውሻዊ የአለም አቀፍ ግንኝነት አሜሪካ ና ኢሮፖ ሲተፋው እኔም አለኝ ብሎ ብሪክስ ዘው የሚልበት መስሎታል ፤ ድኩም አረዳድ ፤እንደዚህ አይነት እንጭጭነት ለዘራችሁ አይስጥ ፡
አሜሪካኖች ልቡን አንጠልጥለው ይጫወቱበታል ። ይህው ያለም ባንክና አበዳሪዎች አልጨብጥም ሲሉት ብሪክስን ጠራ አሜሪካ ደሞ ዛሬ የመብት ጥሰት እገዳ አንስተንልሃል አሉት ። ማለትም አሁን ደሞ የብሪክስ ደብዳቤ ሊያሰርዙት ማለት!!! ሰውዬውን እንደ ዮ ዮ እየተጫወቱበት ነው ! የራሱ አቋምና የራሱ ሕዝብ ድጋፍ ስለሌለው ! የውሃ ላይ ኩበት ይባላል1

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 30 Jun 2023, 05:58
by Selam/
እዚህም ሄደ እዚያ፣ መርኅ-ቢስ ለማኝ ነው!

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 30 Jun 2023, 10:06
by Union
ፈረንጅ እንኳን ንቆ
አንቅሮ ተፍቶሻል
እዚያም ዘው እዚህም ዘው
ምን ይሰራልሻል
ኦነግ ኦሮሙማ
አንቆ ይገልሻል
እጅሽን ለፋኖ
ብትሰጭ ይሻልሻል!
ሚዛናዊው ፋኖ
ህግን ያይልሻል
እንደመቀጣጫ
አስሮ ያኖርሻል።
እጅሽን ለፋኖ
ብትስጭ ይሻልሻል!

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 30 Jun 2023, 21:50
by TGAA
You deal with Americans in two ways. You either stand your ground and keep them at arm's length or you become a soulless being who asks, 'How high?' when told to jump. However, if you rub them the wrong way and return with your tail [deleted], not only will they hit you hard until you groan, but they will also make sure your balls are out. Abiy, having learned Kissinger's speech by rote, may have thought that he had grasped the ins and outs of American foreign policy. Flounder Mr. Charlatan.

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 01 Jul 2023, 07:44
by Selam/

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 01 Jul 2023, 18:16
by Horus

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 07 Aug 2025, 14:53
by Selam/
በአስር ጣቶቼ እፈርማለሁ፣ ጭልፊቱ አጭበርባሪ ነው!

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 13 Oct 2025, 20:34
by Selam/
“አሜሪካኖች ልቡን አንጠልጥለው ይጫወቱበታል ። ይህው ያለም ባንክና አበዳሪዎች አልጨብጥም ሲሉት ብሪክስን ጠራ አሜሪካ ደሞ ዛሬ የመብት ጥሰት እገዳ አንስተንልሃል አሉት ። ማለትም አሁን ደሞ የብሪክስ ደብዳቤ ሊያሰርዙት ማለት!!! ሰውዬውን እንደ ዮ ዮ እየተጫወቱበት ነው ! የራሱ አቋምና የራሱ ሕዝብ ድጋፍ ስለሌለው ! የውሃ ላይ ኩበት ይባላል”

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 14 Oct 2025, 00:36
by Misraq
ወዬ ወዬ

ሁሬሳን በእየቀኑ አታዋርዱት ባካችሁ።።እኔ ለእሱ አፈርኩኝ ተሳቀቅኩኝ

:lol: :lol:

Re: የጨነቀ እለት የአቢይ አህመድ ዥዋ ዥዌ !! ብሪክስ ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበ

Posted: 14 Oct 2025, 12:34
by Dama
After the fall of Abiy Ahmed Ali, it will take decades to repair the damage Whorus inflicted on his relationship with Amara. If he is unlucky and Christ calls him, he may not see the relationship renewal.
:lol: :lol: :lol: