Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

ሸኔ በሜንጫ - ኦህዴድ በእርግጫ ... የኣማራን ፅንስ እያጨናገፉ ነው

Post by Assegid S. » 29 Jun 2023, 09:14

''በድብደባ ምክንያት ጽንስ አስወርዷታል። ጥፍራቸው የተነቀሉም አሉ። ከአንድ ሳምንት በላይ ራሷን የሳተችም አለች'' ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ - ከኣዲስ አበባ