የኢትዮጵያ ፓርላማ አባላት የሕዝብ ተወካዮች ናቸው ወይስ ወንበር የሚያሞቁ የሕዝብ ገንዘብ ተከፋዮች???
ለምን ይህን አብይ አሕመድ የሚባል እብድ ተባብረው ከሚባልግበት ወንበር አያወርዱትም???
ወይም ፓላማውን ጥለው አይወጡም???
ወይስ እንወክለዋለን ለሚሉት ሕዝብ ደንታ የላቸውም???
Re: የኢትዮጵያ ፓርላማ አባላት ኢትዮጵያን እየገደሉ ነው
እነሱኮ እዚይ ቁጭ ብለው ደሞዝ የሚልሱት አቢይ ስላለ ነው። ችግሩ እራሱ ህዝቡ ነው ። ሌላ አገር እንደ ሚሆነው አዲስ አበቤ ፓርላማውን ከቦ ለ3 ቀን አናስገባም ቢላቸው ሁሉም ነገር ልክ ይገባ ነበር። አንድ ሕዝብ ለምን እንደ ሚመርጥና ከወኪሎቹ ምን ማግኘት እንዳለበት ካላወቀ በነሱ ላይ መፍረድ ከባድ ነው። እነሱ እንደ ማንኛውም የቀን ሰራተኛ በልተው ማደር ነው ጥረታቸው!!! ኢትዮጵያ የድሃ ሕዝብ አገር ነች! ድሃ የለት ጉርሱን እንጂ ከዚያ በላይ ላለ አላማ ራዕይም አቅምም የለውም ! መራራው ሃቅ ያ ነው ።