Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19156
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አሰብማ፥ አያከራክርም፥ አክሱማዊው፥ አዶሊስም፥ የኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ወደብ፥ ነው ፥ ፖታሹም፥፥ የኛው፥ ነው!

Post by Axumezana » 29 Jun 2023, 00:08

አከለጉዛይና፥ አፋር፥ አክሱማዊ፤ እንጂ፥ ኤርትራዊ፥ አይደሉም፤


https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1399463
Last edited by Axumezana on 29 Jun 2023, 02:41, edited 1 time in total.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14809
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: አሰብማ፥ አያከራክርም፥ አክሱማዊው፥ አዶሊስም፥ የኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ወደብ፥ ነው!

Post by Tog Wajale E.R. » 29 Jun 2023, 01:11

Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!



MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አሰብማ፥ አያከራክርም፥ አክሱማዊው፥ አዶሊስም፥ የኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ወደብ፥ ነው ፥ ፖታሹም፥፥ የኛው፥ ነው!

Post by Za-Ilmaknun » 29 Jun 2023, 15:00

ቀይ ባህርም፣ አሰብም አሁን የግጭት ምንጭ ሊሆን አይችልም! ( ጌታቸው ሽፈራው )

“አዲስ አበባ የእኛ ብቻ ነው” ብለው ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ ከአፍሪካ መዲና ንፃሃንን እያፈናቀሉ ያሉት ገዥዎች “አሰብን በጦርነት እናስመልስ” እያሉ እየቀለዱ ነው!

ከሰላም ስምምነቱ በኋላም ትህነግ/ ህወሓት ሲፈነጭ ለአገር አደጋ ነውና አስቁሙት ሲባሉ “ጦርነት ናፋቂዎች፤ ሰላም የማይወዱ” ብለው የዘመቱት ኃይሎች ከጎረቤት አገር ጋር ጦርነት ካልገጠምን እያሉ ነው።

“ሸገር” ብለው ከሰየሙት ከተማ በራሱ አገር በመቶ ሺህ ህዝብ ያፈናቀሉ ነውረኞች፣ ወለጋ አገርህ አይደለም እንዳላሉን ስለ አሰብ የኢትዮጵያነት ሊቀሰቅሱ መጥተዋል።

ኧረ የፈጣሪ ያለህ!

ኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም ከፈጠሩ በኋላ የኤርትራን ወደቦች ለመጠቀም ንግግር ተደርጓል። ኤርትራ መንገድ ሰርታ ጨርሳ፣ የእናንተውን ክፈቱ ሲባል አይሆንም ያሉት የአራት ኪሎዎቹ ገዥዎቹ ናቸው። ምክንያቱ ደግሞ ለወደቦቹ በቅርብ ርቀት ያለው አፋርና አማራ ይጠቀማል በሚል ነው። በዚህ ጉዳይ ስብሰባ ተደርጎ “ይቅርብን” ያሉት ራሳቸው በቀጥታ ደንበር ስለሌላቸው ነው። አሁን አሰብ ወዘተ የሚሉት ለአገር አስበው እንዳልሆነ ማንም ያውቃል።

የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ወደብ ነው ችግሩ? በአገሩ እንዳይኖር አድርጋችሁ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳያልፍ መንገድ እየዘጋችሁ፣ ከቀየው እያፈናቀላችሁ፣ የእምነት ተቋሙን እያፈረሳችሁ…. ወደብ እናስመልስ ልትሉት?

ካለፈው ጦርነት ሳያገግም በየቀየው ዘምታችሁበት፣ አስራችሁት፣ ማዳበሪያ እንኳን ማቅረብ ተሶኗችሁ፣ ባንኩን ባዶ አድርጋችሁ በሌላ አገር ስር ያለን ወደብ እናስመልስ ብትሉት ሊያምናችሁ?

ቀይ ባህርም አሰብም ወቅታዊ የህዝብ ጥያቄ አይደለም። ጥያቄው ቢነሳ እንኳን በሰላማዊ መንገድ ይነሳል እንጅ ህዝብ ጦርነት አይፈልግም። የጦርነት ፍላጎት የውጭ ኃይል ተላላኪነት ነው። ኢትዮጵያ ጦርነት በቃት አላላችሁም?

አዎ! ኢትዮጵያ ጦርነት በቃት!

https://mereja.com/amharic/v2/837005

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አሰብማ፥ አያከራክርም፥ አክሱማዊው፥ አዶሊስም፥ የኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ወደብ፥ ነው ፥ ፖታሹም፥፥ የኛው፥ ነው!

Post by euroland » 30 Jun 2023, 06:37

Agame boy low IQ

I am trying to get Badme, Zalambessa, Irob, Rama, Raya, Tselemt, Humera/Welqait for you…now you are messing me up with new wish list :lol: :lol:

Agame boy
Beqa, you given up on the 50% of land your enemies from north, south and West snatched away from your coward Weyane? Darn, don’t give up…you still have a bunch of one legged and one eyes TDF fighters ready to give their blood :lol:

Axumezana wrote:
29 Jun 2023, 00:08
አከለጉዛይና፥ አፋር፥ አክሱማዊ፤ እንጂ፥ ኤርትራዊ፥ አይደሉም፤


https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1399463

Axumezana
Senior Member
Posts: 19156
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አሰብማ፥ አያከራክርም፥ አክሱማዊው፥ አዶሊስም፥ የኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ወደብ፥ ነው ፥ ፖታሹም፥፥ የኛው፥ ነው!

Post by Axumezana » 30 Jun 2023, 09:30

ባንዳዎቹ፥ ሁሉ፥ እናት፥ እገር፥ከድተው፥
ይሉናል፥ የወደቡን፥ ነገር፥በል፥ተወው፥ አታንሳው፥
አእላፋት፥ የተሰውለትን፥ ከመላው፥ ኢትዮጵያዊ፥ሰው፥

የባንዳ፥ነገር፥ አገር፥ ሻጭ፥ነው፥
ትንሽ፥ ጥራ፥ ጥሬ፥ ባፉ፥ ላጎረሰው፥
ከስልጣንም፥ቆርሶ፥ ትንሽ፥ ላቃመሰው፥

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23850
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አሰብማ፥ አያከራክርም፥ አክሱማዊው፥ አዶሊስም፥ የኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ወደብ፥ ነው ፥ ፖታሹም፥፥ የኛው፥ ነው!

Post by Fed_Up » 30 Jun 2023, 09:40

Axumezana wrote:
30 Jun 2023, 09:30
ባንዳዎቹ፥ ሁሉ፥ እናት፥ እገር፥ከድተው፥
ይሉናል፥ የወደቡን፥ ነገር፥በል፥ተወው፥ አታንሳው፥
አእላፋት፥ የተሰውለትን፥ ከመላው፥ ኢትዮጵያዊ፥ሰው፥

የባንዳ፥ነገር፥ አገር፥ ሻጭ፥ነው፥
ትንሽ፥ ጥራ፥ ጥሬ፥ ባፉ፥ ላጎረሰው፥
ከስልጣንም፥ቆርሶ፥ ትንሽ፥ ላቃመሰው፥
ፈሳሙ አጋሜ

ከፈስ ወያኔ አጋሜ በላይ ባንዳ የለም:: ገና ትለቀሚያአለሽ:: የአጋሜ ወያኔ ቅማል እና መዥገር መሪ ነኝ ባይ ሳናስወግድ እምንተኛ ንዳይመስልሽ:: አጋጣሚ ብቻ ነው እየጠበቅን ያለነው:: የአሜሪካ ምርጫ ውጤት ሁሉንም ይወስናል::

Post Reply