Page 1 of 1

የአባ ዱላ ገመዳ ወፍራም ሹመት እምቢታ የዲክታተሩ ቁልፍ መሰሶዎች መፍረስን አመልካች ነው!

Posted: 28 Jun 2023, 22:17
by Horus
አባዱላ መሰሎች በዲክታተሩ መጽሃፍ ውስጥ ወሳኝ ፒላር ወይም ዋላ የዲክታተሩ መሰሶ የሚባሉት ናቸው ። እነሱ መክዳት ሲጀምሩ የዲክታተሩ መዋቅሮች መፍረስ ይጀምራሉ ። ለመሆኑ 10 ሺ ዶላር በወር ደሞዝ አባዱላ ምን ቢያደርግ ነው :lol: :lol: :lol: ባለግዜ ዝርፊያ :idea: :idea: :idea:


Re: የአባ ዱላ ገመዳ ወፍራም ሹመት እምቢታ የዲክታተሩ ቁልፍ መሰሶዎች መፍረስን አመልካች ነው!

Posted: 28 Jun 2023, 22:50
by TGAA
If Obo Dula Gemeda doesn't deserve $10,000 a month, then who ..... does?