Page 1 of 1

አቢይ አህመድ አማራን ሲወርር ያማራ ወታደር በራሱ ሕዝብ ላይ አይተኩስም!

Posted: 28 Jun 2023, 13:50
by Horus
ሚሊታሪ የማህበረሰቡ ነጸብራቅ ቅጂ ነው ። በጎሳ የፖለቲካ ስርዓት ሊኖር የሚችለው በጎሳ የተከፋፈለ ሚሊታሪ ነው ። የወረሙማ ሰልቃጮች ያሻቸውን ስልጠናና ስብከት ዘ ዉሸት ሊለፍፉ ይችላሉ ። ሳይንስና ሪያሊቲን ግን መሰልቀጥ አይችሉም ። እራሳቸውን ነው የሚያጃጅሉት ! ወረሙማ ባስቸኳ ወታደሩን ካማራ ማስወጣት የግድ ይለዋል ፣ በጨረሻው ሽንፈት ስለሆነ !! ወረሙማ አትፈለግም ሲባል ወደቤቱ መሄድ አለበት! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY :!: :idea: :!: :idea:


Re: አቢይ አህመድ አማራን ሲወርር ያማራ ወታደር በራሱ ሕዝብ ላይ አይተኩስም!

Posted: 28 Jun 2023, 14:11
by Horus
የኢትዮጵያ ሚሊታሪ የአቢይና አቤቤ መሳሪያ አይደለም ብለው ለመዋሸት ምድረ ጄኒራል አዲሳባ ግዜውን ያጠፋል!! ጦርነት የሚዋጋ ተራ ወታደር ነው እንጂ የማንም ብልትግ ናዊ ጄኔራል አይደለም ። አሁን ይህ ሁሉ ጄኒራል ነኝ ባይ ቁጭ ብሎ ያቢይን ኢሶፕ ፋቡላ ተረቶች ሲሰማ ከርሞ ይበተናል!!! ቃሉም እንደ ሚለው ግም ገማ ነው :lol: :lol: ግም ይገማል :lol: :lol: :lol:


Re: አቢይ አህመድ አማራን ሲወርር ያማራ ወታደር በራሱ ሕዝብ ላይ አይተኩስም!

Posted: 28 Jun 2023, 15:27
by TGAA
The wisdom of Dostoevsky: “Above all, do not lie to yourself. 5 or 6 years ago Weyannes had called EPDRF for s meeting and all members agreed that weyannes were less not more advantaged from weyanne dominated system. Now wromuma liers think their lies going to bend reality so the Generals going to be lectued the virtues of attacking Amharas while hiding OLF under their armpits. What you call this other than sheer stupidity.
But on the other hand it is Napoleon who said, "Never interrupt your enemy when he is making a mistake." So let them ride it out. Instead the work has to start for the day after in earnest. They are not in position to save themselves.