ጊዜ ለኩሉ -- ለአሥት ዓመታ ወድቃ የነበረችው የኢትዮጵያ ሰንዴቅ ዓላማ ዛሬ በአማራ ዘንድ ደምቃ ከፍ ዘለል ብላ በሁሉም ስፍራ ትውለበለባለች። የድል ዐርማ ሁና የደስታ የእንባ ዘለላ
Posted: 28 Jun 2023, 08:09
ጊዜ ለኩሉ -- ለአሥት ዓመታ ወድቃ የነበረችው የኢትዮጵያ ሰንዴቅ ዓላማ ዛሬ በአማራ ህዝብ ዘንድ ደምቃ ከፍ ዘለል ብላ በሁሉም ስፍራ ትውለበለባለች። የድል ዐርማ ሁና የደስታ የእንባ ዘለላ፤ ጥዑም የድል ዜማይጎርፍላታል።
ዛሬ እንደ አረንጓዴ፤ብጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን ያማረበት ማንም የለም። የፋኖ የሞራል፤ የድል፤የአገር ፍቅር ስንቅ።
ዛሬ እንደ አረንጓዴ፤ብጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን ያማረበት ማንም የለም። የፋኖ የሞራል፤ የድል፤የአገር ፍቅር ስንቅ።