Page 1 of 1

አቢይ አህመድ አሊ በፓሪስ ለምን ወደቀ?

Posted: 27 Jun 2023, 18:43
by Horus
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም! ይህ ጥያቄ ሮኬት ፊዚክስና ስነ ከዋክብት መመርመርን አይጠይቅም ። የአንድ መሪ ስልጣን፣ ኃይል፣ ክብርና ዝና የሚመነጨው ከራሱ አገር ነው። ለአቢይ አህመድ ክብርና ዝና የሚሰጡት የኢትዮጵያ ሕዝብ ናቸው፤ በተለይ በመላ አለም የገነነው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ። ዛሬ ላይ አለም ኢትዮጵያን የሚያውቀው በአለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አማካይነት ነው።

አቢይ ኢትዮጵያን መምራት ሕዝቧን ማስደሰት ሳይሆን አቢይና ባለግዜ ወረሙማ ጥርቅሞች ኢትዮጵያን የመከራ ምድር ማድረጋቸው መላ አለም ጥርት አድርጎ ያውቀዋል ። የአቢይ አህመድ አሊ ባለግዜ ወረሙማ በመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠላ መሄጃና መምጫውን የማያውቅ ኢትዮጵያን በድንቁርና ያጨማለቀ የታሪክ አጋጣሚ ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ብለዋል፣ ይህን ያውቃሉ! የአለም ሕዝብ እየገለጸ ያለው የኢትዮጵያን ሕዝብ ስሜት ነው ።

የዲፕሎማሲ ምንጭና መነሻ፣ የዲሎማሲ አላማና ግብ ያገር ውስጥ አምራርና አላማ ነው ። በአገሩ የወደቀ መሪ በአለም ላይ ደረጃ የለውም ! በአገሩ የወደቀ አሞሌ በአለም ላይ የሚነካው የለም ። ይህ ነው ምስጢሩ! አቢይና አቤቤ፣ አቤቤና ሺመልስ አንድ ሺ አንድ ግዜ ስልክ ሊቀጠቅጡ ይችላሉ! የሚፈልጋቸው የለም! ኢትዮጵያ ያለችበት የወረሙማ መከራ የአለም መሪዎች ጥርት አድርገው ያውቁታልና !!

https://www.youtube.com/watch?v=SK87UvXaNKs&t=188s

Re: አቢይ አህመድ አሊ በፓሪስ ለምን ወደቀ?

Posted: 27 Jun 2023, 18:59
by Horus
ደጋ ዳሞት ጎጃም የጋፋቶቹ አገር!

Re: አቢይ አህመድ አሊ በፓሪስ ለምን ወደቀ?

Posted: 27 Jun 2023, 19:57
by Selam/
Because he’s an unlearned incompetent mfkr with an inflated self-image and self-worth.

Horus wrote:
27 Jun 2023, 18:43