Page 1 of 1

ብርሃኑ ጁላ የፎከረበት መከላከያ ኃይል በመሸነፍ እና በመፍረስ ላይ መሆኑን አምኗል - የማስተባባያ ንግግር ሰጠ።

Posted: 27 Jun 2023, 14:49
by Abere
ብርሃኑ ጁላ የፎከረበት መከላከያ ኃይል በመሸነፍ እና በመፍረስ ላይ መሆኑን አምኗል - የማስተባባያ ንግግር ሰጠ። በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ ይሉ ዘንድ የአርበኝነት እና ሰማዕትነት ዋጋው በክብር ምትክ ክህደት የተከፈለው አማራ ኃይል የብርሃኑ ጁላ እና የአብይ አህመድን ኦሮሙማ ኦነግ እርቃኑን አስቀርቶታል። ዛሬ ኦነግ መሳሪያውን እንደ ጨፈቃ አንጨፍርሮ ለአማራ ሃይል እያስገባ ነው። የወለጋው ቅምጥል ኦነግ ሹሩባውን አሳምሮ አማራ ክልል ላይ ሊዝናና ቢመጣም በለስ አልቀናውም መሳሪያን እያስረከበ እንደ በግ እየተሸለተ ቅማል እንዳይ በላው እድለኛው ምርኮኛ ሁኗል። ማን ያውቃል ሰርቶ መብላት ሊያስተምረው ይሆናል የአማራ ገበሬ - ወቅቱ ክረምት ስለሆነ ሲሮጥ የመጣን የህዳር አህያ ጤፍ አረም ላይ ቢያሰማራውስ። :mrgreen:

Re: ብርሃኑ ጁላ የፎከረበት መከላከያ ኃይል በመሸነፍ እና በመፍረስ ላይ መሆኑን አምኗል - የማስተባባያ ንግግር ሰጠ።

Posted: 27 Jun 2023, 16:13
by Abere


በአማራ ደም በመነገድ ፊልድ ማርሻል የተባለው ብርሃኑ ጁላ በአማራ ህዝብ ዘንድ ለእርሱ አሥር አለቃነቱም ሲበዛበት ነው። የአብይ አህመድ እና የብርሃኑ ጁላ ኦሮሙማ በተለይም በወሎ አማራ ላይ 1ኛ ደረጃ ጥፋት ለአለፉት 5 አመታት ፈጽመዋል። ይህም
1) እጅግ በተጠና ሴራ የትግራይ ወንበደ ወያኔን ከፊት እየመራ እና ወደ ኋላ እያፈገፈገ ( ህዝቡ እራሱን እንዳይከላከል በማታለል መሳርያ እንዳያገኝ በማድረግ) ብርሃኑ ጁላ እና አበይ አህመድ የወሎ ክፍለ-ሀገርን 3ጊዜ እንድ ወድም አድርገውታል
2) በተቀናጀ እና በተናበበ መልኩ በተለይም ቁጥር ስፍር የሌለው የወለጋ ነዋሪ ወሎ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በማፈናቀል እና በመግደል ኦነጋዊ ተልዕኳቸውን ተወጥተዋል።

ለየት ባለ መልኩ ያደረሱትን ኦነጋዊ ጥቃት ለመግለጽ እንጅ በአፋር፤በጎንደር እና በሰሜን ሸዋ ተፈጽሟል።

ይህ ሁሉ ደባ ይፈጸም የነበረው የኢትዮጵያዊነት ካባ ደርበው ዳሩ ግን አብዝሃኛው ህዝብ ሳይነቃ በመቅረቱ ነው።

የአብይ አህመድ እና የብርሃኑ ጁላ ኮሎኔል አማራ ደብረ-ብርሃን ብቻ ይወሰናል እንጅ ሌላ አገር የለውም ሲል - ኢትዮጵያ የአማራ አገሩ አይደለችም ነው። ይህ የእነ ብርሃኑ ጁላ ሴራ ደግም አል-ፋሽጋ በዚህ አጋጣሚ ወቅት እንኳን ወደ አማራ ክልል እንዳይገባ ጠንክረው ለሱዳን እየረዱ ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ የአባይ ግድብ እና አካባቢውን ለወረምያ ለማስግበት ሱዳን ውለታ እንድታደርግ ቃል ገብታለች። ሀገረ ወረምያ ግንባታው ያሳብደው ኦነግ አሁንም አማራን ለማታለል ይፈልጋል።

Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me . But, Amhara ain't fool anymore.