Page 1 of 1

ብልፅግና በአማራ ከተሞች እግሩ እየተነቀለ ይገኛል። ይህ ዛሬ በደጋ ዳሞት የሆነ የሕዝብ ማዕበል ነው።

Posted: 27 Jun 2023, 11:11
by Misraq
.
.
.
የአማራ ሕዝብ የትጥቅ ትግሉን ከጎን ሕዝባዊ እምቢተኝነቱንም ከጎን እያስኬደ ብልፅግናን እያሽመደመደው ነው።




Re: ብልፅግና በአማራ ከተሞች እግሩ እየተነቀለ ይገኛል። ይህ ዛሬ በደጋ ዳሞት የሆነ የሕዝብ ማዕበል ነው።

Posted: 27 Jun 2023, 12:24
by Abere
በመጀመሪያ ህውሃት አመድ ላሰች፤ ቀጥሎ ገረድ ብአደን በመጨረሻ ኦነግ(ኦህደድ) ይሆናል። ጠራርገህ አሽረኝ።

አሽረኝ ፋኖ - አሽረኝ እና፤
ልንገር ዝና። :lol: :lol:

አማራ ህዝብ ህግ በትክክል እያስከበረ ነው። ፋኖ በደንብ አድርጎ ብአደን እና ኦነግ ላይ ህግ እያስከበረባቸው ይገኛል።





Misraq wrote:
27 Jun 2023, 11:11
.
.
.
የአማራ ሕዝብ የትጥቅ ትግሉን ከጎን ሕዝባዊ እምቢተኝነቱንም ከጎን እያስኬደ ብልፅግናን እያሽመደመደው ነው።