Page 1 of 1

ሱዳናውያን የፖለቲካ ተንቀሳቃሶች ፥ ሱዳን በየትግራይ ጦርነት ጊዜ የትግራይ ስደተኞች ኣስታጥቃና በበኩላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ኣስገብታ ኢትዮጵያን ስለ ወጋች

Posted: 27 Jun 2023, 10:54
by Abe Abraham


"ሱዳን በየትግራይ ጦርነት ጊዜ የትግራይ ስደተኞች ኣስታጥቃና በበኩላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ኣስገብታ ኢትዮጵያን ስለ ወጋች ኣሁን ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ግብረ-መልሳዊ (ኣል-ተዓሙል ቢልሚስል) ኣካሄድ ተከትላ ልትወጋኝ ትችላለች የሚል ስጋት ስላላት ከየሃሚሽ (ማርጂናላይዝድ/ኣፍሪቃውያኖች - ጥቁሮች) ጎሳዎች የሆኑት ሱዳናውያን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ በሱዳንና ኢትዮጵያን በሚያዋስኑ የደንበር ቦታዎች በማስቆምና ወደ ጓላ መምለስ ትገኛለች ። የሱዳን ፖሊስ ወደ ኢትዮጵያ ለመሻገር ለሚፈልጉ የሰሜን ሱዳን ተወላጆች ልዩ ማስተናገድ ተጠቅሞ ጉዞኣቸው እንዲቀጥሉ ያደርጋል ። "