Page 1 of 1
How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 27 Jun 2023, 08:11
by sarcasm
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 27 Jun 2023, 08:27
by Tog Wajale E.R.
Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!
MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 27 Jun 2023, 18:14
by sarcasm
ወይዘሪት ብርቱካን የዲሞክራሲ ታጋይ : የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ : የሴቶች ጠበቃ ( ፌምኒስት) መስላቸው በፍቅር ክንፈው የተከተሉ መእምናን ብፁአን ናቸው:: ወይዘሪቷ ግን ለተዘረዘሩት ጉዳዮች ስድብ ነበረች : ስሟም ከነዚህ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ በተነሳ ቁጥር ትውልድ በኃፍረት ሲዘክራት ይኖራል::
Please wait, video is loading...
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 28 Jun 2023, 19:44
by sarcasm
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 28 Jun 2023, 19:58
by Sam Ebalalehu
Eden አሉላ ሰለሞንና ፀጋየ አራርሳ ሰለ ብርቱካን ጥሩ ያወራሉ ብሎ የሚገምት የለም። ስትለቅ ስራዋን ይህን ሁሉ ትራይባል ካድሪ አሁንም ማንጫጫት ከቻለች ሴትየዋ ጥሩ ሰራ ሠርታለች ብሎ መሞገት ይቻላል። የ አዲስ ልጅ ነች። የ ትራይባል ፓለቲክስን አትወድም። በዛ ኑሮአቸውን የመሰረቱ ስለዛ ቢጠሏት አይደንቅም።
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 29 Jun 2023, 07:23
by sarcasm
Opinions are biased. But facts are verifiable and these are the verifiable unbiased narrations on Birtukan's role on Ethiopian politics and the Tigray War.
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 29 Jun 2023, 11:39
by Sam Ebalalehu
These are opinions my dear lady. ሁሌም ትራይባል ፖለቲከኞችን ነው መረጃሽ ለማረግ የምትሞክሪው። ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ከአሁን በሃላ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት አማራ ነው በሚል ትርክት አንዲት እርምጃ ኢትዮጵያ ወደፊት መሄድ አትችልም። የ አማራው " ብልፅግና" እራሱ ዳይኖሰረስ ይሆናል ይህን ሀቅ ካልተገነዘበ።
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 29 Jun 2023, 15:05
by Naga Tuma
If I am not mistaken, Sidama State is the first in Ethiopia that was formed by the people of the State with the oversight of team ቃሌ። If so, that would be a solid marker for addressing the quest for democracy in Ethiopia from the bottom up.
I have been thinking if team ቃሌ could oversee a democratic election of a mayor for one of the cities in order to mark another milestone in urban Ethiopia. I am guessing this hasn’t been done so far because I haven’t heard about one in the news.
Re: How Birtukan Mideksa stood up to the government and created a neutral & independent Election Board Institution
Posted: 29 Jun 2023, 18:28
by sarcasm
ተጻፈ በየቀድሞ የኢዜማው ተክሌ በቀለ
ብርቴ
ለፍትና ለእኩልነት የከፈልሽው ዋጋ ውድ ነው ። እየለቀቅሽ ወይም እያስለቀቁሽ እንደሆነ በሂደት እናሰማዋለን ። ለከፈልሽው ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባሻል ። ይህን ተቋም ልትመሪ ተሹመሽ ስትመጪ ተስፋን በመሰነቅ የተደሰተው ብዙ ነበር ።የእኔም ስሜት እንደዛ ነበር ።
ያለፋት አምስት አመታት ላንቺ የስኬት ሊሆኑ ይችላሉ ። ለብዙዎች ግን ፍትህን እና ዲሞክራሲን በማፈን ግርዶሽ የሆንሽባቸው አመታት እንደሆኑ ነው ። እኔም የሚሰማኝ እንደዛ ነው ። ብወድሽ ባከብርሽም የቢሮሽን በር ረግጨ የማላውቀው ፍትህ ላይ ግርዶሽ እንደሆንሽ ይሰማኝ ስለነበር ነው ። ታድያ የሁሉም ጥፋት ስለነበር ብቻሽን ተወቃሽ አላደርግም ። ከሌሎች ጋር ስንመራው የነበረው ኢዜማ የሚባለው በሽታ አንዱ ነበር ። እናም እኔም ተወቃሽ ነኝና በወቅቱ እንደጥፋቴ መጠን ይቅርታ ጠይቄአለሁ ።
ጤንነትሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ ። በሌላ መድረክ እንደምትከሰቺ ተስፋ አለኝ!
Please wait, video is loading...