ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ በመሰረዝ ለመበቀል እድሉን በማግኘቷ የተደሰተችው፤ አሁን ደግሞ ነገሩ ሲገለበጥ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች።
Posted: 26 Jun 2023, 19:45
"እውነታው ይሄ ነው"!
By TST APP.
ብርቱኳን ሚደቅሳ በአብይ አህመድ ግብዣ ልክ እንደ አብዛኛው ዲያስፖራ ህውሓትን እና የትግራይን ህዝብ ለመበቀል በበቀል ጥማት ከውጪ መጣች። በቀሏንም እሷ በምርጫ ቦርድ አብይ በጦርነት ተወጡ። ብርቱኳን ሚደቅሳ በአንድ ወቅት ላይ በታምራት ነገራ አማካኝነት እያለቀሰ ቃል በቃል እንዲህ ብሎ ነበር።"ይህ ለሷ ታሪካዊ ቀን ነው ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ ለመዘረዝ እድሉን አግቻለሁ ብላ በዚህ እንደተደሰተች ነግራኛለች ብሎ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ አብስሮናል።
.*****
አሁን ደግሞ ነነገሩ ሲገለበጥ ህውሓትም ሲፈረጥም በተለይ ደግሞ ከፒሪቶሪያ ስምምነት በኋላ አውሮፓውያኑም ሆኑ አሜሪካውያኑ በአብይ አህመድ ላይ ተስፋ ሲቆርጡ በሀገሩቱ ላይ ትልቅ አደጋ ሲጋረጥ ያለ ህውሓት ምንም ነገር መስራትም ሆነ ማሰብ እንደማይሆንላቸው ሲገባቸው ህውሓት በሙሉ ክብሩ እና ማእረጉ ወደሀገሪቱ የስልጣን ማማ ላይ ሊያመጡት ስለሰቡ በዚህ ድንጋጤ ውስጥ የገባችው ብርቱኳን በራሷ ፍቃድ ከምርጫ ቦርድ እራሷን አግላለች።
.*****
ቀጣዩስ የምርጫ ቦርድ እና የሀላፊዎቹ ስራ ምን ይሆናል? ከተባለ ከአሸባሪነት የተዘረዘው ትልቁ ህውሓት እንደማንኛውም ፓርቲ በሀገሩቱ ላይ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ በድጋሚ በምርጫ ቦርድ ይመዘገባል።"ያው ለይምሰል ያህል" ነገሩ ግን አልቋል። ምክንያቱም ነገሮች ሁሉ ያለቁት ደቡብ አፍሪካ ላይ ስለሆነ። አሁን ሂደት እና ተግባር ነው። በዚህም መሰረት ተግባሩ ሲፈፀም ገን ሂደት ላይ እያለ የማይቀረው የህውሓት በድጋሚ በምርጫ ቦርድ መመዝገብ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች። አሜሪካ ጉዞዋ ምን ይመስላል? የሚለውን የምናየው ይሆናል።

Please wait, video is loading...