Page 1 of 1

Abiy Ahmed's PPL-OLF is Hit by Wave of Resignation. It is an Implosion: The "President" is Resigning

Posted: 26 Jun 2023, 18:06
by Abere
Abiy Ahmed's PPL-OLF is Hit by Wave of Resignation. It is an Implosion: The "President" is Resigning
ዓለም ስትከዳ እንድህ እያለች ነው። ከፍ ከፍ ታደርግና በመጨረሻ በጠረባ ትዘርራለች። አብይ አህመድ ተደጋጋሚ ባሳየው ክህደት ለአገሩ ህዝብ ሳይሆን የባዕዳን ማስፈጸሚያ ተላላኪ ሁኖ በመገኘቱ የቆመበት መሬት ሊደረመስበት ምንም አልቀረውም። የቆመ መስሎት ነበር ግን በመውደቅ ጎዳና ላይ መሰናበቴ ነው እያለ ነው