Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት።የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አይነት"
Posted: 26 Jun 2023, 16:44
Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት። ለእኔ ግን የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አይነት" የሆነው። 27 አመታት እምቡር እምቡር መጨረሻ ላይ ግን ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ (Net loss, deficit by any social, political, economic, moral parameteres)።
እስኪ ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው አውጥቶ አውርዶ፤ ደምሮ ቀንሶ ወይም አባዝቶ አካፍሎ የትግራይን የ50 አመታት ወያኔ ትግል ትርፍ ይንገረኝ። በእኔ እይታ ግን ዜሮ ሳይሆን እዳውም ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ ነው - ኪሳራ የሚሰላው ከዜሮ በታች ሲሆን ነው። ትግራይ የተጣራ የፓለቲካ፤የምህበራዊ ትሥስር፤የትውልድ ቅብብሎሽ፤ ሰናይ ባህላዊ እሴት ወዘተ ትርፍ ሳይሆን ኪሳራ ነው የደረሰባት በወያኔ ምክንያት። ይህን ሁሉ ኪሳራ ያመጣው ወያኔ ነው። በተለይ ደግሞ የደረሰ ዕልቂት ያሳዝናል። ሁሉ መንደር ሁሉ ቤተሰብ መርዶ ላይ ሲታይ ያሳዝናል። በዚህ መካከል ደግሞ ሀዘንተኛውን ህዝብ ስብጥር ሲታይ በሙሉ ሴቶች ናቸው - ይህ ማለት ወንዶች በሙሉ አልቀዋል ማለት ነው። ይህ ጦርነት ትግራይን ወንድ አልባ አድርጎታል። ይህን ሳስተውል ከሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንብይት አንድት ስንኝ ታወሰችኝ "ከእንግድህ ለትግሬ የለው ወንድነት" ያሉት።ዲያስፓራ የወያኔ ልጆች እና የልጅ ልጆች ግን የጦርነት ዳንኪራ አሁን ይረግጣሉ። ጭንቅላታቸው በድራግ ሱስ ወይም በጥጋብ ደንዝዟል። ወንዶቹን ጨርሰዋቸዋል - በቀጣዩ እናቶችን ከእነልጆቻቸው ሊያስበሏቸው ይፈልጋሉ ። ዶሮ ከእነ እንቁላሏ ይሉ ዘንድ። ሞራል እና ህሌና የሌለው የትግሬ ወያኔ ትግራይን ገና ገና ያጠፋታል።ለዚህ ደግሞ አብይ አህመድ ችግር የለበትም 1000 ኪሜ ፈንጠር ብሎ ይቆሰቁሳቸዋል - ከዚያ ይነዳሉ።