Page 1 of 1
ችግራይ መርዶ በጅምላ
Posted: 26 Jun 2023, 07:56
by wazzupdog
ልጆቻቸውን መርቀው ሊጥ ለመስረቅ ህጻናትንና ልጃገረዶችን ለመድፈር "ሞኝ" አማራን ለመግደል ወደ አማራ ክልል የላኳቸው የችግራይ እናቶች በጅምላ በማይክራፎን መርዶ እየተነገራቸው ነው:: መሪዎቻቸው ግን ወደበፊቱ የቅንጦት ኑሯቸው ተመልሰዋል::
Re: ችግራይ መርዶ በጅምላ
Posted: 26 Jun 2023, 10:05
by Abere
--- በኢትዮጵያ የ3000 ዓመታት ታሪክ የመጀመሪያው ታሪካዊ ጠባሳ ትግራይ ውስጥ የተፈጠረው ወያኔ በሚባል እና ጀርመናዊያን በፈጠሩት ኦነግ በሚሉት መካከል በተደረገ የስልጣን ፉክክር ተፈጸመ።
--- ለአለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም። ስለ ወደ ፊቱ ማሰብ ይበልጣል። አሁንም እነኝህ የጥፋት ሃይሎች ወያኔ እና ኦነግ የሚባሉ እንደ መሸጉ ናቸው።
ሙት መውቀስ ባህላችን አይደለም ። እግዜር ያጽናችሁ እንላለን።
በተረፈ ግን
ያለው ሳይዋደድ፤ ለሞተው መናደድ እንዳለው አንጎራጓሪው የወደፊቱን ማሳመር ይበልጣል። ይህ በእጃችሁ ያለ ነገር ነው። ወያኔ አሁንም ድጋሜ ወልቃይት እና ራያ እያለ ይጮኸል ተጨማሪ ዕልቂት እና መርዶ ለማምጣት የትግሬ እና አማራን ህዝብ ለማጫረስ። ለኢህ ደግሞ 1000 ኪሜ ርቀት ላይ ቁሞ ኦነግ አይዟችሁ ተጫረሱ እያለ የጥፋት እሳት ምድጃውን እየቆሰቆሰ ነው። የትግራይ ህዝብ መንቃት አለበት። በዚህ ይብቃ - የሀዘን መጨረሻ ያድርገው። ወያኔን አጥፉ ወያኔ ካለ ሀዘን ከቤታችሁ እና ልባችሁ አይወጣም።