Page 1 of 1

በሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 20:21
by Horus

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር!

Posted: 25 Jun 2023, 20:25
by sun
Horus wrote:
25 Jun 2023, 20:21

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 20:50
by Horus
የበሸሻው ፎጋሪ በአለም የቅሌት መድረክ ላይ! ፒፒ የተባሉ ውድቅ ተማሪዎችን ሰብስቦ ስለ ኤሶፕ ፋቡላ የንሦች ተረት ተረት!!! ማፈሪያ ወረሙማ! የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው(!

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 20:55
by TGAA
Obo sun, you are suffering from Dysgraphia. Dysgraphia is making it hard to put your thoughts in writing. So in a futile attempt to express your thought, you copy and paste a bunch of stupid pictures. Stop and write some sense so that we can understand you.

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 21:37
by sun
Horus wrote:
25 Jun 2023, 20:50
የበሸሻው ፎጋሪ በአለም የቅሌት መድረክ ላይ! ፒፒ የተባሉ ውድቅ ተማሪዎችን ሰብስቦ ስለ ኤሶፕ ፋቡላ የንሦች ተረት ተረት!!! ማፈሪያ ወረሙማ! የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው(!
Here are the best of the best visionary African leaders ahead of their time with some of dimwitted jealous reactive reactionary narcissist followers looking at their own bellies and holding back visionary leaders.

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 21:43
by sun
TGAA wrote:
25 Jun 2023, 20:55
Obo sun, you are suffering from Dysgraphia. Dysgraphia is making it hard to put your thoughts in writing. So in a futile attempt to express your thought, you copy and paste a bunch of stupid pictures. Stop and write some sense so that we can understand you.

A picture is said to worth a thousand words. Just educate your self and try to learn reading the meanings of pictures since illiteracy is far from virtue. Okay? Okay!!

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 21:46
by Horus
sun wrote:
25 Jun 2023, 21:37
Horus wrote:
25 Jun 2023, 20:50
የበሸሻው ፎጋሪ በአለም የቅሌት መድረክ ላይ! ፒፒ የተባሉ ውድቅ ተማሪዎችን ሰብስቦ ስለ ኤሶፕ ፋቡላ የንሦች ተረት ተረት!!! ማፈሪያ ወረሙማ! የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው(!
Here are the best of the best visionary African leaders ahead of their time with some of dimwitted jealous reactive reactionary narcissist followers looking at their own bellies and holding back visionary leaders.
አይ ሰኒ! ልክ እንደ መሃይሙ አለቃህ ራስክ መግለጽ ስለ ማትችል እሱAesop Fables ይኮርጃል! አንተ animal pictures ትቀዳለህ :lol: :lol: የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ይሆን ዘንድ ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባል መጽሃፉ)!

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 21:56
by sun
Horus wrote:
25 Jun 2023, 21:46

አንቴማ ከከብትና ከአሳማ በታች የሚታስብ ሙልጭ ያልክ የጃጀህ ሸለምጥማጥ ቅዘናሞ ወሮበላ ቀዳዳ ዉሸታም ነህ። "ሰይፈ ነበልባል"? :lol: መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ይባል የለም? ለኔማ መንግሥቱ ገዳሙ ይሻላል ከአቤ ጉበኛው በዚያን ጊዜ። :|

Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 25 Jun 2023, 23:41
by Selam/
መንጌ አህያ እየነዳ መጠጥ ቤት ይገባና አብረው ይጠጡ ነበር ይባላል። የመንግስቱ ወዳጅ የነበረችው ያቺ ሰካራም ሃሬ አንተ መሆንህ የተገለጠልኝ ዛሬ ነው። ቦቴያም ከብት!
sun wrote:
25 Jun 2023, 21:56

Re: በሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!

Posted: 26 Jun 2023, 00:35
by Horus
አይ ሰኒ፣ አሁን በውል ተዋወቅን! 40 ገጽ ማታ ስለተጣጣት ሹሽ ጽፎ 24/7 የሰከረው መንግስቱ ገዳሙ አፍቃሪ መሆንክን ምን እያነበብክ እንዳገክና ምን አይነት ሰው እንደ ሆንክ አሁን ገሃድ ሆነ! ያን ጀግና ባለ ጦር አንደበተ ርቱዕ እንኳን እንዳንተ አለቃ ያለ ሹክሻክ ኃይለ ስላሴን አይፈራም ነበር ። ምስክር ... አልወለድም፣ ሰይፈ ነበልባል፣ የፓትሪስ ሉሙባ አሟሟት፣ የራሄል እምባ ... አይተኬው የየካቲት አብዮት ባለብዕር !! አንተ የመንግስቱ ገዳሙ ማቴሪያል መሆንክን ማወቄ አሁን እንዴት እንደ ምሰድብህ አቃለሁ !